✨✨የቅዳሴ ተሰጥዖ ትምህርት✨✨
ውድ የግቢ ጉባኤያችን አባላት የዕረፍት ጊዜያችሁን በጥሩ ሁኔታ እያሳለፋቹ እንደሆነ ተስፋ እያደረግን ግቢ ጉባኤያችን የቅዳሴ ትምህርት ለሁሉም በሚል መልካም ሃሳብ ሁለተኛ ሴሚስተር ላይ የቅዳሴ ትምህርት ለመስጠት ዝግጅታችንን አጠናቀናል።
እርሶም ቅዳሴ ላይ ምን እንደሚባል እንዴት ማስቀደስ እንዳለብዎት ማወቅ የሚፈለጉ ከሆነ እንዲሁም ደግሞ ሥርዓተቅዳሴ ምንድነው የሚለውን ማወቅ፣ መማር የሚፈለጉ ከሆነ ከታች በተቀመጠዉ ሊንክ በመግባት መመዝገብ ይችላሉ።
https://forms.gle/zJkAryAYqfxgW3nQ9
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
የአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ ግቢ ጉባኤ
📥 @gibigubae_hasab_bot ጻፉልን
🏷 @gibigubae ተከታተሉን
📷 @GGgallery1 የፎቶ ማኅደራችን

ትምህርቱን ለመማር የሚያስፈለገው ፈቃደኝነት እንዲሁም ደግሞ በጊዜ እና በቦታው መገኘት ብቻ ነው።
የምዝገባ ጊዜ ከጥር 20-ጥር 25 ነው።
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
የአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ ግቢ ጉባኤ
📥 @gibigubae_hasab_bot ጻፉልን
🏷 @gibigubae ተከታተሉን
📷 @GGgallery1 የፎቶ ማኅደራችን