የሚወደኝ ጌታ
የሚወደኝ ጌታ
የፈጠረኝ ለታ
በዛ በውብ ገነት
ልንፈላሰስበት
ሁሉን አመቻችቶ
ረዳት አበጅቶ
እንድኖር በድሎት
የሞት ሞት እንዳልሞት
ይቺን ዛፍ አትብላት
ብሎ ቢነግረኝ
እያስጠነቀቀኝ
የአምላክ ተቀናቃኝ
ዲያቢሎስ አታሎኝ
በምኞቴ ገብቶ
በአይኔ አስጎምጅቶ
አሰወደቀኝና
ይነዳኝ ጀመረ ወደሞት ጎዳና
የሚወደኝ ጌታ
ህጉን የጣስኩ ለታ
እያፈላለገኝ
አዳም የት ነህ አለኝ
ኃጢአት መሃል ገብቶ
ግድግዳ ገንብቶ
እኔና እግዚአብሄር
አንድ ላይ እንደኖር
በኔው ስተት ውድቀት
ተለያየንና
እራመድ ጀመረ በሲኦል ጎዳና
የሚወደኝ ጌታ
በኃጢአት ስረታ
ስቆም ከሞት ተርታ
ብዙ በድዬውም
ትዛዙን ብጥስም
ፍቅሩን አልቀነሰም
ኃጢያትን ቢጠላም
እጅግ ቢጠየፍም
ኃጢያቴን ሊሸከም
አላንገራገረም
እንደበግ ተነድቶ
በመስቀላይ ሞቶ
በቀኙ አስቀመጠኝ
ሰማይ አስገብቶ
ሼር አድርጉ
ግጥሜን ለኢየሱስ
💙እወዳችኋለሁ 💙
---------------------------------------------------------
SHARE
| @GITIM_ALEM |
| @GITIM_ALEM |
--------------------------------------------------------
SHARE
Contact me @abu_ND8
የሚወደኝ ጌታ
የፈጠረኝ ለታ
በዛ በውብ ገነት
ልንፈላሰስበት
ሁሉን አመቻችቶ
ረዳት አበጅቶ
እንድኖር በድሎት
የሞት ሞት እንዳልሞት
ይቺን ዛፍ አትብላት
ብሎ ቢነግረኝ
እያስጠነቀቀኝ
የአምላክ ተቀናቃኝ
ዲያቢሎስ አታሎኝ
በምኞቴ ገብቶ
በአይኔ አስጎምጅቶ
አሰወደቀኝና
ይነዳኝ ጀመረ ወደሞት ጎዳና
የሚወደኝ ጌታ
ህጉን የጣስኩ ለታ
እያፈላለገኝ
አዳም የት ነህ አለኝ
ኃጢአት መሃል ገብቶ
ግድግዳ ገንብቶ
እኔና እግዚአብሄር
አንድ ላይ እንደኖር
በኔው ስተት ውድቀት
ተለያየንና
እራመድ ጀመረ በሲኦል ጎዳና
የሚወደኝ ጌታ
በኃጢአት ስረታ
ስቆም ከሞት ተርታ
ብዙ በድዬውም
ትዛዙን ብጥስም
ፍቅሩን አልቀነሰም
ኃጢያትን ቢጠላም
እጅግ ቢጠየፍም
ኃጢያቴን ሊሸከም
አላንገራገረም
እንደበግ ተነድቶ
በመስቀላይ ሞቶ
በቀኙ አስቀመጠኝ
ሰማይ አስገብቶ
ሼር አድርጉ
ግጥሜን ለኢየሱስ
💙እወዳችኋለሁ 💙
---------------------------------------------------------
SHARE
| @GITIM_ALEM |
| @GITIM_ALEM |
--------------------------------------------------------
SHARE
Contact me @abu_ND8