ከእንቅልፍ የምትነሡበት ሰዓት አሁን እንደ ደረሰ ዘመኑን እወቁ፤ ካመንንበት ጊዜ ይልቅ መዳናችን ዛሬ ወደ እኛ ቀርቦአልና።
ሮሜ 13:11
ጊዜው ደርሷል ንቁ...
ትንሹም ትልቁም ሴትም ሆነ ወንዱ
በውነት ልንገራችሁ ሳይመጣብን ፍርዱ
እባካችሁ ሰዋች ሳትባክን ደቂቃ
ከጣኦቶች ሸሽተን ለወንጌል እንንቃ
ጣኦት የሆነብን ምንድነው ካላችሁ
እኔ አለው ምሳሌ እኔ ልንገራችሁ
ከጌታ ያራቀኝ ከቤቱ ሚያስቀረኝ
ቅዱስ መጽሐፉን እንዳላይ ያረገኝ
እረ እንዳውም ተውት ጊዜዬን የቀማኝ
ይህ ነው ጣኦቴ በጄ ያለው ስልኬ
ጊዜዬን የቀማኝ በልጦብኝ ከአምላኬ
ጣኦታችሁ ማነው እህቴ ወንድሜ
እራሳችሁ እዩት ጥያቄ ነው የኔ
ብዙ ነገር አለ ጣኦት ካልንማ
ግን ምን ዋጋ አለው ሒወት አይሆንማ
በቶሎ እንንቃ ሳንል ውዴ ጓዴ
ጣኦት የሆነብንን እንጣለው ዛሬ
ምክንያቱም ብትሉኝ ብትጠይቁኝማ
ጌታ በደጅ ነው ይመጣል አባባ
እሱን እያወቅን እሱን እያሰብን
የተኛን እንንቃ ጠላታችን ይፈር
አይጠቅምም አይረባም ብለን ጣኦታችን
ካንቀላፋንበት እንንቃ ሁላችን
ጊዜ እየበረረ ሳይታጠፍ ክንፉ
እኛ በቁማችን ምንድነው እንቅልፉ
ወንድማለም ንቃ እህታለም ንቂ
እንቺ ተሰናድተሽ ትውልድሽን አንቂ
የአለም ነገር ይብቃ ጣኦት ማምለክ ይብቃ
አንተ ተሰናድተህ ትውልድህን አንቃ
✍️በ ብላቴናው ታዴ
ተወዳችኋል🥰
---------------------------------------------------------
SHARE
| @GITIM_ALEM |
| @GITIM_ALEM |
--------------------------------------------------------
SHARE
Contact me @abu_ND8
ሮሜ 13:11
ጊዜው ደርሷል ንቁ...
ትንሹም ትልቁም ሴትም ሆነ ወንዱ
በውነት ልንገራችሁ ሳይመጣብን ፍርዱ
እባካችሁ ሰዋች ሳትባክን ደቂቃ
ከጣኦቶች ሸሽተን ለወንጌል እንንቃ
ጣኦት የሆነብን ምንድነው ካላችሁ
እኔ አለው ምሳሌ እኔ ልንገራችሁ
ከጌታ ያራቀኝ ከቤቱ ሚያስቀረኝ
ቅዱስ መጽሐፉን እንዳላይ ያረገኝ
እረ እንዳውም ተውት ጊዜዬን የቀማኝ
ይህ ነው ጣኦቴ በጄ ያለው ስልኬ
ጊዜዬን የቀማኝ በልጦብኝ ከአምላኬ
ጣኦታችሁ ማነው እህቴ ወንድሜ
እራሳችሁ እዩት ጥያቄ ነው የኔ
ብዙ ነገር አለ ጣኦት ካልንማ
ግን ምን ዋጋ አለው ሒወት አይሆንማ
በቶሎ እንንቃ ሳንል ውዴ ጓዴ
ጣኦት የሆነብንን እንጣለው ዛሬ
ምክንያቱም ብትሉኝ ብትጠይቁኝማ
ጌታ በደጅ ነው ይመጣል አባባ
እሱን እያወቅን እሱን እያሰብን
የተኛን እንንቃ ጠላታችን ይፈር
አይጠቅምም አይረባም ብለን ጣኦታችን
ካንቀላፋንበት እንንቃ ሁላችን
ጊዜ እየበረረ ሳይታጠፍ ክንፉ
እኛ በቁማችን ምንድነው እንቅልፉ
ወንድማለም ንቃ እህታለም ንቂ
እንቺ ተሰናድተሽ ትውልድሽን አንቂ
የአለም ነገር ይብቃ ጣኦት ማምለክ ይብቃ
አንተ ተሰናድተህ ትውልድህን አንቃ
✍️በ ብላቴናው ታዴ
ተወዳችኋል🥰
---------------------------------------------------------
SHARE
| @GITIM_ALEM |
| @GITIM_ALEM |
--------------------------------------------------------
SHARE
Contact me @abu_ND8