ጥለሽኝ አትህጂ👩
ውዴ ቢቆይብሽ፤ ዘመኑ ቢረዝም
መሃላውን አፍረሽ፤ ጠልቸሽ አደለም
ሊወስድሽ እመጣለሁ፤ ብዬ የገባሁት
ቃሉ አልተሻረም ፤ ጠብቂኝ በትዕግስት
አንች የኔ ብቻ፤ እነም የአንቺ ነኝ
መሃላን አፍርሰሽ፤ እንዳትጠብቂኝ
እኔ የወደድኩሽ፤ እስከ ሞት አይደለም
ከሞት ወድያም አለ፤ የምባል ዘላለም
ፍቅርሽን ቀንሰሽ፤ ለሌላ ብትሰጪ
ቆይቷል ብለሽ በኔ፤ ሌላ ብትለውጪ
እነ ግን መጣለሁ፤ ለቃሎቼ ብዬ
ጥለሽኝ አትሂጂኝ፤ ጠብቂኝ ፍቅርዬ
አዎ እኔም ናፍቀሽኛል፤ በቅርቡ መጣለሁ
መጥቸ ልወስድሽ፤ በጣም ጓግችያለሁ
በቦታሽ ላይ ሆነሽ፤ ብትጠብቂኝ ፍቅሬ
እነ እመጣለሁ፤ አንድ ቀን በክብሬ
ጥለሽኝ ብትሄጅ፤ ጥፋቱ የአንች ነው
እነ ግን ለቃለ፤ ሁለም እተጋለው
ቆሽሸሽ ጠቋቁረሽ፤ ሲመጣ ባገኝሽ
እመኝኝ ፍቅረዬ፤ ጥዬ ነው ሚሄድሽ
የገዛሁልሽን ያን፤ ነጩን ልብስሽን
ለብሰሽ ትጠብቂኝ፤ በሚመጣበት ቀን
ጠብቀሽ ብትቆዪ፤ውበት ክብርሽን
እነ ሰጥሻለሁ፤ የክብር አክሊልን
ራስሽን ጠብቂ፤ በዪ ደህና ሁኚ
ዳግም እስክመጣ፤ ለቃሌ ታመኚ
ጥለሽኝ አትሂጂ፤ በደጃፈ ኑሪ
እነ ኢየሱስ ነኝ፤ የአንችው አፍቃሪ
✍️አማኑኤል ነጋሽ (አቡ)
Like 👍 ❤ React
#Share #Comment
ግጥሜን ለኢየሱስ
💙እወዳችኋለሁ 💙
---------------------------------------------------------
SHARE
| @GITIM_ALEM |
| @GITIM_ALEM |
--------------------------------------------------------
SHARE
Contact me @abu_ND8
ውዴ ቢቆይብሽ፤ ዘመኑ ቢረዝም
መሃላውን አፍረሽ፤ ጠልቸሽ አደለም
ሊወስድሽ እመጣለሁ፤ ብዬ የገባሁት
ቃሉ አልተሻረም ፤ ጠብቂኝ በትዕግስት
አንች የኔ ብቻ፤ እነም የአንቺ ነኝ
መሃላን አፍርሰሽ፤ እንዳትጠብቂኝ
እኔ የወደድኩሽ፤ እስከ ሞት አይደለም
ከሞት ወድያም አለ፤ የምባል ዘላለም
ፍቅርሽን ቀንሰሽ፤ ለሌላ ብትሰጪ
ቆይቷል ብለሽ በኔ፤ ሌላ ብትለውጪ
እነ ግን መጣለሁ፤ ለቃሎቼ ብዬ
ጥለሽኝ አትሂጂኝ፤ ጠብቂኝ ፍቅርዬ
አዎ እኔም ናፍቀሽኛል፤ በቅርቡ መጣለሁ
መጥቸ ልወስድሽ፤ በጣም ጓግችያለሁ
በቦታሽ ላይ ሆነሽ፤ ብትጠብቂኝ ፍቅሬ
እነ እመጣለሁ፤ አንድ ቀን በክብሬ
ጥለሽኝ ብትሄጅ፤ ጥፋቱ የአንች ነው
እነ ግን ለቃለ፤ ሁለም እተጋለው
ቆሽሸሽ ጠቋቁረሽ፤ ሲመጣ ባገኝሽ
እመኝኝ ፍቅረዬ፤ ጥዬ ነው ሚሄድሽ
የገዛሁልሽን ያን፤ ነጩን ልብስሽን
ለብሰሽ ትጠብቂኝ፤ በሚመጣበት ቀን
ጠብቀሽ ብትቆዪ፤ውበት ክብርሽን
እነ ሰጥሻለሁ፤ የክብር አክሊልን
ራስሽን ጠብቂ፤ በዪ ደህና ሁኚ
ዳግም እስክመጣ፤ ለቃሌ ታመኚ
ጥለሽኝ አትሂጂ፤ በደጃፈ ኑሪ
እነ ኢየሱስ ነኝ፤ የአንችው አፍቃሪ
✍️አማኑኤል ነጋሽ (አቡ)
Like 👍 ❤ React
#Share #Comment
ግጥሜን ለኢየሱስ
💙እወዳችኋለሁ 💙
---------------------------------------------------------
SHARE
| @GITIM_ALEM |
| @GITIM_ALEM |
--------------------------------------------------------
SHARE
Contact me @abu_ND8