ያየኛል ወይ??🔂🎧❤️🩹
ያየኛል ወይ ልቤ ሲጨነቅ
ለነፍሴ ሰላም ስሻ
ሕይወት ስትመረኝ ስንገላታ
አምላኬ ያስበኛል ወይ
አዎን ያይሃል ይረደሃል
ስታዝን ልቡ ይነካል
በመንገድህ ሁሉ ፈተና ስገጥምህ
ኢየሱስ ይረድሃል
ያየኛል ወይ ቀኑ ሲጨልም
ፍርሃትም እኔን ሲከበኝ
ተስፋ ቆርጬ ፍፁም ስደክም
አምላኬ ይረዳኛል ወይ
አዎን ያያል ይረዳኛል
ሳዝን ልቡ ይነካል
በመንገዴ ሁሉ ፈተና ሲገጥመኝ
ኢየሱስ ይረዳኛል
ያየኛል ወይ ኃይሌ ሲከዳኝ
ችግር ልቋቋም ሳልችል
ሳዝን ስተክዝ እምባዬም ሲፈስ
አምላኬ ይረዳኛል ወይ
አዎን ያያል ይረዳኛል
ሳዝን ልቡ ይነካል
በመንገዴ ሁሉ ፈተና ሲገጥመኝ
ኢየሱስ ይረዳኛል
😭😭😭😭😭😭
መልካም እለቴ ሰንበት🤗
@ግጥሜን ለኢየሱስ
💙እወዳቸዋለ💙
---------------------------------------------------------
SHARE
@gitim_alem @gitim_alem
--------------------------------------------------------
SHARE
Contact me @abu_ND8