Фильтр публикаций


✨ Solix DePIN Mining | New
💵$29.5 Million Fundraised

➽Join Here :
https://dashboard.solixdepin.net/sign-up?ref=Fl6PqVXT

➺Register With Email
➺Complete All Tasks
➺Continue Mining
➺Done

⚡️Led by:  Eclip Foundation
🔺Don't miss okey!


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🔤🔤🔤....🔤🔤🔤🔤🔤
Group እንደሌላችሁ እና እንዳላችሁ ለማወቅ ይህንን step ተከተሉ

BOT LINK 👉👉 @WhatIOwnBot

💰ከ 2017-2023 የከፈታችሁት ግሩፕ ካላችሁ በ አሪፍ ዋጋ ገዛለው

⭐️ለመሸጥ DM 👉👉👉 @habesha_second ✅ ያናግሩኝ


Arichain daily quiz answer

Ari ➡️ D


GM 🌅

" When exeleent is possible, good is not enough "


Zora listed


$NAORIS Tokenomics :

  • Max Supply: 4B
  • Community: 34%
  • Core Contributors: 20%
  • Early Backers: 16.23%
  • Public Sale & Airdrop: 100% Unlock at TGE


Arichain daily quiz answer

Ari ➡️ A


$Zora Listing Details

•Date: April 23 at 13:00 UTC

•Exchanges: Binance, Kucoin, Bitget, MEXC, Bitrue


✨Havrn 1 Listed on Kucoin
➾$H1➾$0.068 Listing Price
➾$H1➾$0.032 Current price


✨Claim Haven1 [ $H1 Token ]
-https://portal.haven1.org/airdrop/check

Swap $H1
http://swap.haven1.org


JUST IN:Bitcoin reaches $90k 🔥


Atok እየሠራችሁ ላላችሁ ልጆች 2 task መቷል video ማየት ነው በድምሩ 14 point ታገኛላችሁ

ለ30k ሰው ነው የተዘጋጀው 24k አካባቢ ሰው ተሳትፍል ትንሽ ሰው ነው የቀረው ይህንን message ካያችሁት ማጠናቀቃችሁን አትዘንጉ


ተሳስቶ የእናንተ wallet ላይ ገብቶ ቢሆን ምን ነበር የምታረጉበተት እንደ ሀሳብ😁


📣 የባይቢት ዋና ስራ አስፈፃሚ ቤን ዡ hacked በተደረጉት ገንዘቦች ላይ መግለጫ አውቷል

• ከተሰረቀ ክሪፕቶ ከ$1.4ቢ 68.57% ተገኝቷል፣ 27.59% ላይመለስ ሄዷል 3.84% (Frozen)ሆኗል።
• አብዛኞቹ ያልተገኙ ገንዘቦች flowed into mixers then through bridges to P2P/OTC platforms.
• 432,748 ETH ($1.21B) ከ Ethereum ወደ BTC በ Thorchain ተንቀሳቅሷል
• 67.25% ወደ BTC ተቀይሯል (10,003 BTC በ35,772 የ hakers wallet ኦች ላይ ይገኛል)
• 1.17% በ Ethereum blockchain (5,991 ETH በ12,490 wallet) ላይ ይቀራል።
• 944 BTC ($90.62M) went through Wasabi mixer
• 531 BTC (18,206 ETH) ከ BTC ወደ Ethereum በ Thorchain በኩል ተላልፏል.


Arichain daily quiz answer

Ari ➡️ A


✨Flow3 Tokenomics

-Total Supply:1Billion
-45% Node Validators(Miners)


withdrawal አደራረግ ነግ video እሰራላችሁዋለው 🤝 ስንት ደረሳችሁ😀


እሺ ቤተሰብ በትንሹ ስለ እናንተ vote በደምብ ያላችሁበትን እንድናውቅ ያግዘናል keep voted 😁

በዚሁ አጋጣሚ በጣም ነው የምንወዳችሁ 😁 የእናንተን በ reaction አሳዩን🙏

ወደ ሀሳባችን ስንመለስ እንደየቅደም ተከተላችሁ እንሄዳለን

✅ የምትሰሩ ልጆች በርቱልን በደምብ አሁን ካለችሁበት በላይ አሪፍ ነገር ታገኛላችሁ ተስፍ አትቁረጡ የሚሠራ ይበረታታል በደጋሜብ በርቱ 🫡

✅ እንዴት እንደሚሠራ እያወቃችሁ የማትሰሩ ልጆች ( ጊዜያችሁን ተጠቀሙበት ወደፊት እንጂ ወደኋላ መመለስ አይችልም ነገሮችን challenge ያደርጓችሁዋል እነሱን እያለፍችሁ ስትመጡ ነው አሪፍ ነገር እያገኛችሁ ከስተታችሁ እየተማራችሁ እያስተከላችሁ ነው የምትሄዱት ዛሬን ሳይሆን ነገ ተስፍ እያደረጋችሁ ወጠር አድርጉ በደምብ ስሩ

✅ይሄ ደዋ መስራት እየፍለጋችሁ አሰራሩን ለማታቁ ነው😀

ለማታቁ airdrop ሰፍ ያለ እና እየተረዳችሁት በመጣችሁት ቁጥር ደስ የሚል አሪፍ ገንዘብ የምትሰሩበት መንገድ ነዎ (ጀማሪዋች እንኳን በደህና መጣችሁ በዋነኝነት የኛ አላማ እናንተ የማታቁት እያሳወቅን ባወቃችሁት መሰረት ደዋ በተግባር ከምንለቅላችሁ airdrop አየተሳተፍችሁ
አሪፍ ነገር እንድታገኙ ነው ጥረታችን so ጀማሪ ልጆች group የተከፍተው ለመግባባት ነው live ስንከፍት ጥያቄ እንድጠይቁ አንዱ የማያቀውን ሌላው እንዲያውቅ ነው

ለጀማሪዋች ከመጀመሪያው ጀምሮ እንዴት እንደሚሠራ የairdrop አይነት ልዩነት በደም አድርገን በvideo ሰፍ ባለ መንገድ አድርገን በሚመጡት ጊዜያቶች video. እናዘጋጃለን ) ከዛውጪ group የእናንተ ግር ሲላችሁ መጠየቅ እንዲሁም live ሲገባ በተመሳሳይ ማውራት ሀሳብ መስጠት እነዚህን ስታደርጉ ክእናን ተ አልፍችሁ ሌሎችን ታግዛላችሁ

✅ የመጨረሻው telegram airdrop የምትሰሩ ልጆች ከኔ ገለፃ ይልቅ በተግባር ከድሮ ጀምሮ የሠሩ ልጆች መልስ ብትሰጡበት እላለው ምክኒያቱም ወደ ተሻለው መንገድ የሄድነው እየሄድንበትየነበረው መንገድ መንገድ አልባ ላም አለኝ በሰማይ ወትቷን ግን አላይ ስለሆነብን ነው
ሁሉም የኛ ሀሳብ ላይቀበል ይችላል ነገር ግን የሚያዋጣውን መንገድ እንጠቁማለን ምርጫው ደዋ የናንተ ይሆናል ማለት ነው🤝

ይመቻችሁ🫡


የweb project እየሠራችሁ ነው??
Опрос
  •   አዋ በደምብ😎
  •   እንዴት እንደሚሠራ አውቃለው ግን በአንዳንድ ምክኒያትቶች እየሠራሁ አደለም😒
  •   መስራት እፍልጋለው ግን እንዴት ኤንደሚሠራ ( በvideo ብታሳዩን እሰራለው🤗
  •   አሁንም telegram airdrop ላይ ነው በደምብ ምሰራው😢
4 голосов


ባለፍው live ላይ አንዳንድ ነገሮችን በደም አውርተናል so ነገሮችን በአሪፍ way እንድናስኬድ የናንተን ሀሳብ እንፍልጋለን አንዳንድ የምንጠይቃችሁን ጥያቄዋች መልሱልን✔️

Показано 20 последних публикаций.