Yene Habesha🇪🇹


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


፨ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል አላማችን ደስተኛና ቀልደኛ ትዉልድ ማፍራት ነዉ።
፨የትም ያልተነበቡ ቀልዶች አባባሎች ትረካዎች እዉነታዎችን የትም ሣይሄዱ እዚሁ ያገኛሉ በ የኔ ሀበሻ ከ ቴዳ
Spam ለሆናቹ @YeneHabeshabot በዚ ቦት አናግሩኝ።
By @Teda48
Or @abiikiiya

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




Репост из: Sine King👑
በ Telegram ታሪክ የመጀመሪያው የShape😋 ውድድር የሚደረግበት ሚገርምም ቻናል 💯💯⭕️⭕️🥳🥳🥳🥳🥳

♨️😍🥰ሚገራርሙ ፎቶዎችን ለማየት እና ፎቶዎን ልከው ለመወዳደር ከስር ባለው link ገብታችሁ ተመዝገቡ
👇👇👇👇👇👇👇👇


🌹🌹🌹 ሞሮ 🌹🌹🌹


🥀🥀🥀 ክፍል 21 🥀🥀🥀



.......በጥዋት የስልክ ጥሪ ከእንቅልፌ ቀሰቀሰኝ ከጥኡም እንቅልፌ የቀሰቀሰኝን ስልክ እየተራገምኩ አይኔን በግድ እያጨናበስኩ ከፍቼ አየሁት ሰምሃል ነበር የደወለችው አንስቼው ሄሎ አልኳት እስካሁን አልተነሳህም በጥዋት ነበር ያልኩህ እኮ ምን ሁነህ ነው ያልተነሳከእ አለችኝ ስልኩን ከጆሮዬ ላይ አንስቼ ሰአቱን አየሁት 11፡45 ይላል። እንዴ ገና 12 ሰአት እንኳን እኮ አልሆነም ምንድነው አልኳት ተነስ ቤተክርስቲያን ደርሰን እንመጣለን አለችኝኛ ስልኩን ዘጋችው። ግማሽ ነቅቼ ግማሽ በእንቅልፍ ልብ ተነስቼ ልብሴን ከለባበስኩ በኃላ ከዶርም ወጥቼ ወደ በግ ተራ ሄድኩ በግ ተራ አከባቢ ስደርስ የአባቴ መኪና እዛው ትናንት ትቻት የሄድኩበት ቦታ ቁጭ ብላለች ደንገጥ አልኩ ትናንት የተፈጠረው ጉድ የአባቴን መኪና ይዤ እንደመጣው እንኳን አስረሳኝ ሮጥ ብዬ ሄጄ አየሁት ቁልፉ መኪናው ውስጥ እንደተንጠለጠለ ነው አዪዪ.... የአንዱ ባለስልጣን መኪና መስሏቸው ፈርተው ነው እንጂማ የኛ መሆኗን ቢያውቁ ጥላዋ ብቻ ነበር ቦታው ላይ እሚገኘው ናዝሬት ከአፍ ውስጥ እሚታኘክ ማስቲካ ባለቤቱ ሳያውቅ እሚሰርቁ ገራሚ ገራሚ አጭቤዎች ያለባት ከተማ ናት። እንዲህ እንዲህ እያስብኩ ሰምሃል ነጠላ ለብሳ ከኃላዬ መጥታ ነካ አደረገዥኝ በዚ ለሊት መንፈስ የነካኝ መስሎኝ በድንጋጤ እንደፌንጣ ዘለልኩ ሰምሃል ነገረስራዬ አስገርሟት ከት ብላ ሳቀች ትናንት እንደዛ ቦጋለች ሆና ዛሬ ስትስቅ ማመን ይከብዳል ማታ ዶርም ኪያር ቦጋለች እያለ ሙድ ሲይዝባት ነበር።

ሰላም ተባብለን ስናበቃ መኪናዋ ውስጥ ገብተን ወደ ዋናው በር አቀናን በር አከባቢ ስንደርስ የት ቤተክርስቲያን ነው ምንሄደው? ብዬ ጠየቅኳት መኪናዋን ለመዘወር እንዲያመቸኝ። ቅድስት ማርያም እንሂድ አለችኝ የመኪናዋን መሪ ወደ ቀኝ ዘወርኩና ወደ አስፓልቱ ወጣን ወደ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን መስመር ይዘን መንገድ ጀመርን ለሊቱ ገና ለቀን ለማስረከብ እየተዘጋጀ ነው በከፊሉ ጨለማ ነው በየመንገዱ ዳር የአስፓልቱን ብርትኳናማ መብራት እየታከኩ የሚታዩት ውሾች ብዙ ናቸው። ሁለታችንም ዝም ተባብለን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ደረስን። መኪናዋን በቤተክርስቲያኑ በስተግራ በኩል አቁመን በዛፍ ወደተከበቡት ፀበል ቤት አከባቢ ሄደን ተቀመጥን የካህናቱ ስርአተ ቅዳሴ በስፒከሩ ጎልቶ ይሰማል በየጥጋጥጉ ነጫጭ ነብሰው የቆሙ ሰዎች አልፎአልፎ ይታያሉ ከኃላ ጥግ ላይ ካሉት የድንጋይ መቀመጫዎች አከባቢ ሄደን ቆመን ማስቀደስ ጀመርን ሰዉ ሲያስቀድስ ሰሙም ቆማ ስትፀልይ እኔ አከባቢውን እቃኛለው የዛፎቹ ቅጠል ርጋፊዎች መሬቱን ሞልተውታል ንፋሱ ከነአቧራው እየጠረገ ከአስፓልቱ መንገድ ላይ ይቸፈችፋቸዋል እንዲህ ተመስጬ እያለ ሰምሃል በሚያምር ቅላፄ ምስለ መንፈስከ! አለች ትንች ከጉልበቷ ሸብረክ ብላ እያጎነበሰች እኔም ፀሎት ላይ መሆኔን ረስቼ ስለነበር ደንገጥ ብዬ ጎንበስ አልኩ ለሰአታት ቅዳሴው ቀጠለ ውስጤ ድክም አለኝ እኔ ብዙ ግዜ ቤተክርስቲያን የመሄድ ልምድ የለኝም ሰምሃል እምታደርጋቸውን ነገሮች እያየው ከሷ እየተከተልኩ አደርጋለው። በስተመጨረሻም ወደ 2፡30 አከባቢ ቅዳሴው አልቆ ምእመኑ ፀበል እየጠጣ ወደየቤቱ መሄድ ጀመረ እኛም ፀበል ጠጥተን ወደቦታችን ተመልሰን ተቀመጥን። ውስጤ አንድ ጥያቄ ይመላለሳል ሰምሃል እንዲ በጥዋት የፈለገችኝ ለምንድነው just ቤተክርስቲያን ደርሶ ለመምጣት ነው ወይስ ሌላ ነገር አለ? ይህ ጥያቄ ከቅድም ጀምሮ ሲከነክነኝ ነበር...


ፀሃፊ - ረምሃይ
🙏 መልካም ንባብ 🙏

✍✍✍ ይቀጥላል✍🏻.........

♥ቶሎ እንዲለቀቅ ላይክ እና ሼር ያድርጉ❤️🙏
:*:*••🆃 🅴 🌸:*:*🌹:*:🌸••🅳 🅰 *

┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

Inbox @Teda48 📩✉️📨
For spam @yenehabeshabot
join us🎭 @Habeshapep
🎭 @Habeshapep


ፀጉሯ በጣም ኪንኪ ከመሆኑ የተነሳ ካስክ ውሰጥ ስትገባ ቆጣሪ ይመልሳል ። 🙆



✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄✯
😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Join👉 @Habeshapep
@Habeshapep for more
Share & Invite ur Friends
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄


#የጊቢ ተማሪ ሆነህ ለመኖር የሚያስፈልጉ 3 ነገሮችን ጥቀስ ስትባል
1ኛ . ፊልም
2ኛ . ፊልም
3ኛ .ተከታታይ ፊልም

😂😂


✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄✯
😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Join👉 @Habeshapep
@Habeshapep for more
Share & Invite ur Friends
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄


#እሷ ~ #ዩኒቨርሲቲ እያለው በጣም
ያስለቀሰኝ ፊልም #ስስት
የሚለው ነው።ያንተስ ውዴ?

#እኔ ~ የኔ #final_exam የሚለው ነው

😂😂😂


✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄✯
😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Join👉 @Habeshapep
@Habeshapep for more
Share & Invite ur Friends
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄


እሱ፦ ሰው እስካልጠየቀሽ ድረስ ምክር አትስጭ😊
:
እሷ፦ እና ይሄን ማን ጠይቆህ ነው ምክር ምትሰጠው🙄


✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄✯
😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Join👉 @Habeshapep
@Habeshapep for more
Share & Invite ur Friends
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄


😷ፌስ #ማስክ አላደረክም ተብለህ ተቀጥቅጠህ በንጋታው ሳታረግ ስትወጣ
.
.
.
.
#ወ/ሮ ታፈሰች ይሄን ልጅ #ከአህያ🐴 ነው እንዴ የወለደችው
🤣🤣🤣🤣🤣🤣


✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄✯
😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Join👉 @Habeshapep
@Habeshapep for more
Share & Invite ur Friends
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄


ግብፅን በሶሻል ሚዲያዎች እየተዋጋን ላለን ኢትዮጵያዊያን መንግስት አልባሳት የኢንተርኔት ፓኬጅ ጥቅል ድጋፍ የማያደርግልን ለምንድን ነው🤔😳


✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄✯
😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Join👉 @Habeshapep
@Habeshapep for more
Share & Invite ur Friends
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄


የሌለ ጠሮብህ ሰፈር ውስጥ ድድ አስጥተህ አንዷ መጥታ እዚ አከባቢ ወዛደር ታውቃለህ እንዴ ስትልህ

ባይገርምሽ አህዮች ራሱ አለቃ ብለው ነው የሚጠሩኝ 🐴🐴🐎😂

✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄✯
😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Join👉 @Habeshapep
@Habeshapep for more
Share & Invite ur Friends
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄


አንዱ የሊቨርፑል ደጋፊ ... "አርሰናል ለመጨረሻ ጊዜ ዋንጫ ሲበላ 1 ኪሎ ስጋ 18 ብር ነበረ" እያለ ሲቀደድ ሌላኛው ቀበል አድርጎ "brother ሊቨርፑል ሲበላ ደግሞ በሬው እራሱ 18 ብር ነበረ!!!!!😜😜😜😜
.
.
✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄✯
😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Join👉 @Habeshapep
@Habeshapep for more
Share & Invite ur Friends
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄


ዳኛ -- ወንጀሉን ብቻህን ነው የፈጸምከው
.
.
.
ተከሳሹ ---- አዎ ክቡር ፍርድ ቤት በዚ ጊዜ ማን የታመናል ብለው ነው😂😂


✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄✯
😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Join👉 @Habeshapep
@Habeshapep for more
Share & Invite ur Friends
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄


-ፈረንሳውያን ሲያፈቅሩ በጣም ወድሻለው ይላሉ
-አሜሪካውያን ሲያፈቅሩ ደሞ ከንፈርሽን ልሳመው
-አረቦች ሲያፈቅሩ የፈለግሽውን ሰጥሻለው
- ሀበሻ ሲያፈቅር be like :- ቴሌግራም ትጠቀሚያለሽ😂😂😂😂

  ✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄✯
😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Join👉 @Habeshapep
@Habeshapep for more
Share & Invite ur Friends
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄


#Haymanot ምትባለው ልጅ Hi mar ብላ text ከላከችልህ...

You must say:- 'ሀይ -ማን- ኖት ?' 😜


✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄✯
😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Join👉 @Habeshapep
@Habeshapep for more
Share & Invite ur Friends
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄


መንግስት በብዛት ባስተከለን ችግኞች ምክኒያት ለብርድ ስለተጋለጥን የሹራብ ዋጋ ይቀንስልን💪


✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄✯
😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Join👉 @Habeshapep
@Habeshapep for more
Share & Invite ur Friends
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄


በቃ #ፀሐይ☀️ የሰው ስም ብቻ ሆና ቀረች ማለት ነው🌞🌝🌦


✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄✯
😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Join👉 @Habeshapep
@Habeshapep for more
Share & Invite ur Friends
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄


ኮሮና ህዝቡን አስተቃቅፍልኝ ብሎ ለብርዱ ቴክስት አርጎለት ይሆን እንዴ?


✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄✯
😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Join👉 @Habeshapep
@Habeshapep for more
Share & Invite ur Friends
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄


'ዛሬ በጣም ተናድጃለው #እንጠጣ 🍺🍻
'ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል #እንጠጣ🍷🍷
#እያለ_በየቀኑ_ይጋብዘኛል 🥂

ማይ ፍሬንድ ገንዘብ ካለህ ዝም ብለህ ጋብዘኝ... ምክንያት አታብዛ! 😉😏


✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄✯
😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Join👉 @Habeshapep
@Habeshapep for more
Share & Invite ur Friends
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄


#ተማሪ ፡> #ቲቸርዬ A ለመግባት 2 #ማርክ ብቻ ነበር የቀረኝ 😌

#መምህሩ:> 🤨 ቀጣይ ዓመት ኮርሱን ደግመህ እንድትወስደው ልተባበርክ እችላለሁ 😎


✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄✯
😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Join👉 @Habeshapep
@Habeshapep for more
Share & Invite ur Friends
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄


#ወንድሜ ለሴት ቴክስት አድርገህ ካልመለሰችልህ እንዳይከፋህ

አብዛኞቹ ማንበብ አይችሉም😜😂

✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄✯
😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Join👉 @Habeshapep
@Habeshapep for more
Share & Invite ur Friends
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
✯┄┅┅✿❀😂❀✿┅┅┄

Показано 20 последних публикаций.

2 779

подписчиков
Статистика канала