የእረፍት ሰዓት !
ተጠባቂው የሰሜን ለንደን ደርቢ ጨዋታ በቶተንሀም እና አርሰናል መካከል በመደረግ ላይ ሲሆን የመጀመሪያው አጋማሽ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል።
🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ በአርሰናል በኩል ዊሊያም ሳሊባ እና ቲምበር እንዲሁም በቶተንሀም በኩል ቤንታንኩር ፣ ቪካሪዮ ፣ ኡዶጊ እና ሚኪ ቫን ዴ ቪን የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክተዋል።
- በመጀመሪያው አጋማሽ ጃሬድ ጊሌት ሰባት የቢጫ ካርዶችን መዘዋል።
⚽ የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ ቶተንሀም 67% - 33% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።