HACK CYBER


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский


በዚህ ቻናል
💻cyber security
💻programming
💻Freelance
የተለያዩ ስልጠናዎችን እሰጣለን

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Статистика
Фильтр публикаций




Репост из: የፍቅር ደሴት
ኧረ ፍጠኑ በስማችሁ በነፃ እሰራላችሁ አለን ወላሂ ቻናሉን ውስጥ ግቡ ከዛ ስማችሁን ብቻ ፃፉ የፈጠነ ቶሎ በሉ 

እወቁ ነፃ ነው ወላሂ እንደዚ አይነት እድል አታገኙም


Репост из: የፍቅር ደሴት
ኧረ ፍጠኑ በስማችሁ በነፃ እሰራላችሁ አለን ወላሂ ቻናሉን ውስጥ ግቡ ከዛ ስማችሁን ብቻ ፃፉ የፈጠነ ቶሎ በሉ 

እወቁ ነፃ ነው ወላሂ እንደዚ አይነት እድል አታገኙም




Репост из: የፍቅር ደሴት
ኧረ ፍጠኑ በስማችሁ በነፃ እሰራላችሁ አለን ወላሂ ቻናሉን ውስጥ ግቡ ከዛ ስማችሁን ብቻ ፃፉ የፈጠነ ቶሎ በሉ 

እወቁ ነፃ ነው ወላሂ እንደዚ አይነት እድል አታገኙም


📌Private air drop

ለመጀመር:-https://t.me/mnemonic_game_bot/start?startapp=ref_6650345791


#live ላይ ያልጠየቃቹሁ ደሞ እዚ post comment ላይ መጠየቅ ትችላላችሁ


ዛሬ አንድ ሁለት ሰው ጥያቄዎች ተቀብለናል ።መልሳቹን ነገ በ live ወይም እዚው ቻናላችን ላይ የምንገልፅላቹ ይሆናል።

@hackers_kevin
@hackers_kevin


ማታ 2 ሰዓት ላይ live stream ላይ ማንኛውንም የForex ጥያቄዎች እንቀበላለን ከዛም ሰዓት ስለማይበቃን ነገ ደግሞ መልሶቹን እንመልስላቹሀለን


Notcoin ላይ ይከሰታሉ ብዬ ምጠብቀው በጥቂቱ....

አዲስ Memecoin በተለይ ደሞ እንደ Notcoin አይነት  Crypto ሲመጣ አብዛኛው Volume በ ህዝብ እጅ ነው ሚገኘው... i think 78% አካባቢ በሰዎች እጅ ነው ያለው... አብዛኛው ደግሞ ለመሸጥ አሰፍስፎ እየጠበቀ ያለ ሰው መሆኑ ነው...

እዚህ ጋር ወደ Simple Supply and Demand concept እንመጣለን... የሆነ እቃ ብዙዙዙ ሻጭ ካለው ዋጋው ሊቀንስ እንደሚችል መጠበቅ ብልህነት ነው....

የ Notcoin የማስጀመርያ ዋጋ መጀመርያ አካባቢ ከሚኖረው በአንድ ሰኣት ጊዜ ውስጥ የዋጋ መውረድ(dump) ሊያሳይ ይችላል... ለምሳሌ መጀመርያ ላይ list እንደተደረገ አንዱ $NOT ዋጋው $0.01 ቢሆን ብዙ ሻጭ ስለሚኖር ዋጋው ወርዶ 0.005 ሊወርድ ይችላል

የCrypto Market Fixed የተባለ ዋጋ ስለሌለው ዋጋው ሊጨምር ሊቀንስ ግድ ነው ማለት ነው... ስለዚህ በእኔ እይታ የ Not ዋጋ ከ 0.01 በታች ከሆነ ባትሸጡት እመክራለው!  ብዙ ሰው ከሸጠ በኋላ የ Notcoin ፈላጊ ሊጨምር ስለሚችል ዋጋውም በዛው ልክ ስለሚጨምር ነው #በወረደ ዋጋ አትሽጡ የምለው

ሌላው የገንዘብ ችግር የሌለባችሁ ሰዎ የሚያጓጓ ገንዘብ እስካላያችሁበት ድረስ ለረጅም ጊዜም ብታስቀምጡት ተመራጭ ነው! $NOT በአጭር ጊዜ ቶሎ የማደግ ተስፋ ከተጣለባቸው cryptoዎች አንደኛው ስለሆነ በብዛትም Market ላይ ስላለ ተፈላጊነቱ ሊጨምር ይችላል ! አመትም ሁለት አመትም Hold ብታረጉት ብታቱርፉበት እንጂ አትጎዱበትም! 

ሌላው የCrypto Business ዛሬ ጀምረህ የዛሬ ወር ቶሎ ምትለወጥበት አይደለም... ራሳቸው Airdrops ከጀመሩ በኋላ ራሱ list እስኪደረጉ አንድም ከዛም በላይ አመት ሊፈጅባቸው ይችላል... Notcoin በTelegram የሚደገፍ ስለሆነ ነው በዚህ ፍጥነት ወደ Crypto የተቀየረው...ስለዚህ ትእግስት ይፈልጋል ማለት ነው

ጥያቄዎች ካሏችሁ Comment ላይ አስቀምጡልን ...
ለመመለስ እንሞክራለን
✌️
@hackers_kevin
@hackers_kevin


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#GOODNIGHT MOTIVATION

🚨በህይወት ሁለት ምርጫዎች አሉ እሱም በምቾት የ99 ፐርሰንት ሰዎች ፍላጎትን መከተል ወይም ለምናልመው ህይወት ዛሬን መስዋዕት በማረግ ቆራጥ 1 ፐርሰንቶቹን መቀላቀል ።

#ምርጫው የኛ ነው

@hackers_kevin
@hackers_kevin


📹 video ከላይ ያለው ነው ተመልከቱት ለማንኛውም የwebsite online exam ይሆናል። እዚህ ቻናል join በማለት ብቻ ብዙ ታተርፋላቹ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


ለጀማሪ ልጆች አሪፍ ቪድዮ




👨‍🏫 Trading ቢዝነስ ፕላን 🕯

📈 Forex Trade ለመጀመር ካሰባቹህ ይሄ የመጀመሪያው እና ወሳኙ ፓርት ነው ::

✅️ በመጀመሪያ Forex Tradeን እንደትክክለኛ ቢዝነስ መቁጠር አለባቹህ እሱንም ለማረግ የሚከተሉትን ነጥቦች ማሟላት ይኖርባቹሃል ::

👉 አላማና እቅድ
👉 ቢዝነስ ፕላኑን እንዴት እንፍጠር
👉 የራሳችንን ጠንካራ ጎን ማወቅ
👉 መጠባበቂያ እቅድ
👉 የ Trading ግብ ዝርዝሮች እና

👉 የሚያስፈልጉ ወጪዎች

📉 እነዚንና የመሳሰሉትን ነጥቦች ከጨረስን በውሃላ እንዳማንኛውም ቢዝነስ ምንፈልገው የብር መጠን እንዲሁም Trading ላይ ልናሳካ ምንፈልገውን ትርፋችንን አውቀን መንገዳችንን አንድ ብለን እንጀምራለን ::

🤔 ያስተውሉ Trading ቢዝነስ ፕላን ይሄ ብቻ አይደለም ይሄን ያቀረብኩላቹህ በመጠኑም ቢሆን እንድትረዱት ነው ::

መልካም ቆይታ,
HACK CYBER 👊


👉Introduction to forex trading


#በመጀመሪያ forex ማለት ምን ማለት ነው ከሚለው እንጅምር
Forex ማለት ከስሙ እንደምንርዳው foreign exchange ማለት ሲሆነ ወደ አማርኛው ስናመጣው የውጭ ገንዘብ
ልውውጥ ማለት ነው ነገር ግን አንድ አንድ ሰዎች forexእን የሚያሰቡበት መንገድ የተሳሳት ነው ማለትም forex የሚመስላቸው አንድ currency (የውጭ ምንዛሬ)ገዝቶ
ሲወደድ መሽጥ ማለት የሚመስላቸው ሰዎች አሉ ነገር ግን ይሄ ሰህትተ ሲሆን forex በአጭሩ የሁለት currency pair ዎች ፉክክር እንደ ማለት ነው ማለትም ሁል ጊዜ forex ላይ አንድ currency ብቻውን አይመጣም pair ሆኖ ነው ሚመጣው
For example:EUR/USD
የሚል pair አንድ ላይ ይመጣል ማለት ነው ይሄ ማለት ዛሬ 1EUR በዛሬው እለት 1kilo ጎልድ ቢገዛ እና ነገ ደግሞ 1EUR ግማሽ (½) ቢገዛ የ EUR ዋጋ ወርዶዋል እንደማለት ነው ለዛሬ በዚው ላይ እንጨርሳልን በቀጣይ ጊዜ ስለ risk management የምናይ ይሆናል ።

ይቀጥላል ....

መልካም ምሽት🙏🙏🙏


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#Hacking as a profession


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
All hackers competition


Okx ላይ ኖትኮይን ሃሙስ ከቀኑ 9 ሰአት ላይ ዋጋው ይፋ እንደሚደረግ ተገልጿል ።

ባይናንስ ላይ ደግሞ ለሃሙስ ንጋት ከOkx 12 ሰአታት አስቀድሞ #ለሊት 9 ሰአት ላይ ይፋ ይደረጋል !

@hackers_kevin
@hackers_kevin

Показано 20 последних публикаций.