Репост из: Ghost Love👻❤️
አባቴ የኔ ፍቅር♥️ ታውቃለህ ብዙ ማውራትም ብዙ መፃፍም እንደማልችል😔ነገር ግን በዝምታዬ ውስጥ አለ ብዙ ሺ ቃላት ብዙ ሺ ፍቅር😊😍
አባቴ የኔ አንተ ለእኔ ከማንም ከምንም በላይ ነህ😍ነገሮች እንዳልጠበቅናቸው ሆነው ቢያወዛግቡንም በጊዜ ሂደቶች ሁላ ለአንተ ያለኝ ፍቅር ይጨምራል እንጂ አይቀንስም😊😍አብሬህ የመኖር ጉጉቴ እጥፉን ይሆናል እንጂ አልሰለችም😊😍
አባቴ ብዙ ነገርን ሆኜ ይሆናል ሆኛለሁም ነገር ግን ፍቅርን የሰጠኸኝም ያስተማርከኝም አንተ ብቻ ነህና ፍቅሬን መግለፅ እስኪያቅተኝ ድረስ እድሜ ልኬን አፈቅርሃለሁ😍
♥️የፍቅር ቤት❤️
,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,
••●◉Join share share◉●•• @jbalvin53