የስፓ ባለሞያ (ሰልጥነው የሚቀጠሩ)
#byogenic_beauty_spa
#hospitality
#Addis_Ababa
10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል የጨረሰች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስፓ ባለሞያ (ሰልጥነው የሚቀጠሩ) በሚሰለጥኑበት ሞያ ስልጠናውን እንደጨረሱ ወደ ስራ ይመደባሉ፤ ስራው የሚሆነው በአዲስ አበባ ከተማ በቅርቡ በሚከፈት ከፍተኛ ስፓ ውስጥ ነው፡፡
ፃታ፡ ሴት አመልካቾች ብቻ
የስልጠናና የቅጥር አይነትና ብዛት፡
- ለፌሻል እና ሀይድራ ፌሻል (የፊት ቆዳ አጠባበቅ) እና ዋክስ ሞያ ዘርፍ: ብዛት 4
- ለማሳጅ ሞያ: ብዛት - 10
- ለሞሮኮ ባዝና ማሳጅ: ብዛት - 4
- ለጥፍር ስራ (ሙሉ የጥፍር ስራ ጄልና አክለሪክ ጨምሮ): ብዛት - 6
Quanitity Required: 24
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Deadline: November 30, 2024
How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ብስራተ ገብርኤል አጠገብ ላፍቶ ሞል ውስጥ ባዮጄኒክ ስፓ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል፡ bbslafto@gmail.com ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251935401008 / +251911165214 መደወል ይችላሉ።
@hahujobs | @hahujobs_bot