ሲኒየር የኢንዱስትሪ ኤሌክትሪክ ባለሞያ
#ethio_keradion_construction_plc
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ደረጃ 5/4፣ (10+5)፣ ወይም (10+4) በኤሌክትሪክ፣ በአውቶ ኤሌክትሪክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ቦታ፡ ቱሉ አቦ ሳይት
የቅጥር ውል፡ የሙከራ ጊዜ በተሳካ ሁኔታ ሲጠናቀቅ ቋሚ የሚሆን
ዋና ኃላፊነቶች:
- በኢንዱስትሪ የሚገኙ ማሽኖች እና መሳሪያዎች ውስጥ የኤሌክትሪክ ስርዓቶችን መዘርጋት፣ ደህንነታቸውን ማረጋገጥ እና የተበላሸ ነገር ካለም ፈልጎ ማስተካከል።
- ቴክኒካዊ ማሳያዎችን ፣ ንድፎችን እና መመሪያዎችን ማንበብ እና መተርጎም።
- ማሽኑ ወይም መኪናው ተበላሽቶ ያለስራ የሚቆምበትን ጊዜ ለመቀነስ የመከላከያ ጥገና ማድረግ።
- የደህንነት ደንቦችን ማክበር እና ከኤሌክትሪክ መመሪያ ደረጃዎች ጋር መጣጣሙን ማረጋገጥ።
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #7_years
Deadline: December 21, 2024
How To Apply: አመልካቾች ሲቪ እና የማይመለስ የትምህርት ማስረጃ ኮፒ፣ የስራ ልምድ፣ ማመልከቻ እና ሌሎች ደጋፊ ዶክሜንቶችን በዋናው መ/ቤት በአካል በመቅረብ ማመልክት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251992060606/+251116674859 መደወል ይችላሉ።
@hahujobs | @hahujobs_bot