ረዳት መምህር
#fasika_nanny_training_center
#education
#Addis_Ababa
ዲፕሎማ ወይም ሰርተፍኬት በኬጂ ት/ት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
ፆታ፡ ሴት
ዋና ኃላፊነቶች፡
- መሪ መምህሩን የእለት ተእለት ትምህርቶችን እና ተግባራትን በማቀድ እና በመተግበር መርዳት
- በትምህርታዊ ጨዋታዎች እና ጨዋታዎች ከልጆች ጋር መሳተፍ
- የማስተማሪያ ቁሳቁሶችንለማዘጋጀት እና ማሰራጨት
Quanitity Required: 3
Minimum Years Of Experience: #1_years
Deadline: March 8, 2025
How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መገናኛ ደራርቱ ቱሉ ህንፃ 9ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 906 በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል፡ fasikanannytrainingcenter@gmail.com በመካክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251969020003 መደወል ይችላሉ።
@hahujobs | @hahujobs_bot