ተውሂድ የሁለት ሀገር የስኬት ቁልፍ🔑🇸🇦🇸🇦🇸🇦


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ኢንሽ አላህ....

በዚህ ቻናል የሚለቀቁ ት/ም
.
.
.
አጠር አጠር ያሉ ትምህርቶች........
.
.
.
ቁርአን በቮይስ
ዳአዋዎች
.
.
.
አላማችን በተዉሂድ አንድ ለመሆን ነዉ.....

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


♦️ከቁርአን ጋር እንኑር!!

▪️በሁለቱም ዓለም ሰላም የፈለገ የቁርአንን መንገድ ይከተል ዘወትር ያንብበው ፣ያድምጠው ይተግብረውም፣

▪️ቁርአን ያልበቃው ምንም አይበቃውም። ቁርአን ያልገሰጸው በምንም አይገሰጽም።
♦️ውብና ማራኪ የምሽት
ግብዣ


✅የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ

▪️ባሏን የማታመሰግንና በሱ የማትብቃቃ ሴት የውመልቂያማ አላህ ወደሷ አይመለከትም።

📚صحيح الترغيب - رقم: (1944)


◾️ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፦

➡️ ቁርአን የሚያዳምጥ የሆነ አካል በእያንዳንዱ ፊደል ቃሪውን በአጅር የሚጋራው ይሆናል። ለሁሉም ሙስሊም ወንድሞቻችን ቁርአን በማድመጥ ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ እንመክራለን።
















Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
@hakenfelega


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram






ክፍል 10
ኪታብ ቂርዓት
እምነታችን
የኪታቡን ፒዲኤፍ ለማውረድ
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/3698


ጉዙ ወደ አብሬት ብለው የሚሄዱ ሰዎች አላህን ሊፈሩ ይገባል።
የአብሬት ሸህ አይደለም ለሌላ ሊደርሱ፣ ሌላን ሊጠቅሙ እራሳቸውን ከደርግ ማስጣል አልቻሉም።
ይመጣሉ ብለው የሚያምኑም አሉ፣ እሳቸው ከነልጃቸውና ተከታዬቻቸው ሞተዋል።
አብሬትን በአላህ ላይ ማጋራት ታላቅ ወንጀል ነው።
ጉራጊኛ የምትናገሩ ዱአቶች በጉራጊኛ የሚባሉ የሺርክ ስንኞችን አደራ በቁርአንና ሱና መልስ ስጡባቸው።


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram




◾️ደም በነካው ልብስ መስገድ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና ልብሱ ላይ ትንሽ ደም እያለበት የሚሰግድ ሰው ሶላቱ ይበላሻልን? ተብለው ተጠይቀው እንዲህ ብለው መለሱ።

✅ ደሙ ትንሽ ከሆነ (ችግር የለውም) ይቅር ይባላል። ነገር ግን ደሙ በተለምዶ ብዙ ነው የሚበል አይነት ከሆነ ይህ ይቅር አይባልም። በልብሱ ወይም በሰውነት አካሉ ብዙ ደሞ እንዳለ እያወቀ የሰገደ ሰው ሶላቱ ትክክል አይሆንም። ነገር ግን ደሙ ጥቂት ከሆነ ይቅር ይባላል። አንድ ሰው ብዙ ደም እንዳለበት ቢረሳ ወይም ሳያውቅ ቢሰግድና ከጨረሰ በኋላ ቢያውቅ ወይም ቢያስታውስ ሶላቱ ችግር የለውም ትክክል ነው። ክል እንደዚሁ አንድ ሰው ሽንት ይመስል የሆነ ነጃሳ በልብሱ ወይም በከፊል የሰውነት አካሉ ላይ እያለ ቢሰግድና ከሰገደ በኋላ ቢያስታውስ ሶላቱ ትክክል ነው።

http://www.binbaz.org.sa/noor/5715


➡️ ሰሞኑ በሚዲያ እየተደረገ ያለው የትዳር ጫረታ በተመለከተ የተሰጠ ምክር

♦️የሀያእ አስፈላጊነት
♦️የተሳሳተ የትዳር መንገድ
♦️የሴት ውበት በአደባባይ መግለፅ

◾️ሌሎችም ቁም ነገሮች ተወስቶበታል

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw

Показано 20 последних публикаций.

40

подписчиков
Статистика канала