ህዳር 4 ከ 3:00 ጀምሮ በወረዳ 1 ወጣት ማዕከል አዳራሽ ለመጀመሪያ ዙር በቦሌ ጃዕፈር የሀድራ ወጣቶች የተዘጋጀ በአይነቱ ለየት ያለ የመውሊድ ድግስ አለ የሰይዳችን (ሰ ዐ ወ) ወዳጅ የሆናችሁ ሁላችሁንም ጠርተናቹሀል በፕሮግራሙ ትላልቅ ዑለማዎች ማዲሆች ሙነሺዶች ኡስታዞች ታላላቅ እናቶች ይገኛሉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ይዘን እንጠብቃቹሀለን ።
የመግቢያ 100 ብር
ለእናቶቻችን መግቢያ 50 ብር
ቲኬቱን ከአከባቢው ወጣቶች ማግኘት ይቻላል።
0939912624
0930595630
የመግቢያ 100 ብር
ለእናቶቻችን መግቢያ 50 ብር
ቲኬቱን ከአከባቢው ወጣቶች ማግኘት ይቻላል።
0939912624
0930595630