☪️🇸🇦 حسبنا الله ونعم الوكيل 🇸🇦☪️


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ሙስሊሞች በሙሉ ለالله سبحانه وتعالى ብዬ እወዳችኋለሁ❤በዚህ ቻናል ላይ የአህሉ ሱና ወል ጀመዓ እምነት👉አስተማሪ ቂሷዎች፣ምርጥ ቲላዋ፣ጥቅሶች፣ የvoice&video ደዐዋዎች ይቀርቡበታል ሊላሂ ተዓላ ብላችሁ ተከታተሉ አስተያየት ካላችሁ አናግሩኝ 👉 @Abukeeeee
ቻናሉን ለመቀላቀል👉 t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций








ሰይዱና ዩኑስ ኢብኑ አብዱል'አዕላ አሶደፍይ [264ሒ.] ከኢማሙ ሻፊዕይና ከአምሳያዎቹ ብቻ እንጅ መስማት የማይቻሉ ንግግሮችን ሰማሁ፦ የሰዎች ውዴታን ማገኘት የማይደረስበት ነገር ነው፥ ይልቁንስ ተመልከት ለዲንህና ለዱንያህ የሚጠቅምህን ነገር አጥብቀህ ያዝ።

📚 ወፍያቱል'አዕያን

قال يونس بن عبد الأعلى الصَّدَفِيُّ (المُتوفَّى سنة 264 هجرية) رضي الله عنه سمعتُ من الشافعي كلمةً لا تُسمعُ إلَّا من مثله وهي رِضَى النَّاسِ غايةٌ لا تُدْركُ، فانظرْ ما فيه صلاحُ نفسك في أمر دينك ودنياكَ فالْزَمْهُ.
[7|252 من وفيات الأعيان لابن خَلِّكان].
🍃

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil


❶ ፆም በማን ላይ ነው ግዴታ የሚሆነው?
❷ ፆምን ማፍጠር የሚፈቀድላቸው ማን ናቸው?

🍃

▣ በኡስታዝ ሰኢድ

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ትልቁ ስኬት ምንድን ነው?

▣ በሸይኽ ዑመር ኢማም (حفظه الله تعالى)

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ተውሒዱ የተበላሸ ሰው እርዱ እንዴት ይታያል?

በሸይኽ አቡ'በክር ሱለይማን (حفظه الله تعالى)
🍃
t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አንዲት ሴት ባሏ በአንድ ቃል በ3 ፈትቼሻለሁ! ቢላት ትፈታለችን? | ዶክተር ሸይኽ አቡበከር ሱለይማን حفظه الله تعالى | ጠይቁ
**********
አስ - ሱናህ TV ''ሚዛናዊ መርህ قناة السنة نهج الاعتدال
As-Sunnah TV ''The Way Of Moderation'' ||
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCnUcEEmMpVeXIoW01gKnxIQ
የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት በፌስቡክ ገጻችንን Like ያድርጉ
https://www.facebook.com/AssunnahTVOfficial
የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ወደ ቴሌግራም ቻናላችን Join ያድርጉ
https://t.me/AssunnahTVOfficial
አስተያየትና ምክረዎን ለመለገስ በWhatsapp ወይም በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን በመደወል ያድርሱን
+251 90 300 0102

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ነብያችን ﷺ ኢስላማዊ ኮሌጆችን ገንብተው ነበርን?
ዶክተር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን حفظه الله تعالى
**********
አስ - ሱናህ TV ''ሚዛናዊ መርህ قناة السنة نهج الاعتدال
As-Sunnah TV ''The Way Of Moderation'' ||
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCnUcEEmMpVeXIoW01gKnxIQ
የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት በፌስቡክ ገጻችንን Like ያድርጉ
https://www.facebook.com/AssunnahTVOfficial
የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ወደ ቴሌግራም ቻናላችን Join ያድርጉ
https://t.me/AssunnahTVOfficial
አስተያየትና ምክረዎን ለመለገስ በWhatsapp ወይም በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን በመደወል ያድርሱን
+251 90 300 0102

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ነብዩ ﷺ አንድን ነገር ሳይሰሩት መተዋቸው የዛን ነገር ሐራምነት አያመላክትም! | ዶክተር ሸይኽ አቡበከር ሱለይማን حفظه الله تعالى
**********
አስ - ሱናህ TV ''ሚዛናዊ መርህ قناة السنة نهج الاعتدال
As-Sunnah TV ''The Way Of Moderation'' ||
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCnUcEEmMpVeXIoW01gKnxIQ
የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት በፌስቡክ ገጻችንን Like ያድርጉ
https://www.facebook.com/AssunnahTVOfficial
የጽሑፍ እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ወደ ቴሌግራም ቻናላችን Join ያድርጉ
https://t.me/AssunnahTVOfficial
አስተያየትና ምክረዎን ለመለገስ በWhatsapp ወይም በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን በመደወል ያድርሱን
+251 90 300 0102

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️👌

ምርጥ ቲላዋ👌

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil


⭕️ የቢድዓና የጥመት አንጃ ውሃብያዎና ሌሎችም በሸይኽ አብዱሏሕ አል'ሐበሽይ ግልፅ የሆነን ጦርነት ጀምረዋል።
♻️
ነገር ግን መውላና ሸይኽ አብዱሏሕ ከምንም ነገር ሳይቆጥሯቸው በአሏሕ ላይ ሙሉ ተስፋቸውን በማድረግ ሐቅን ግልፅ ከማድረግ ሳያመነቱ ሳይፍረገረጉ ሳይፈሩ ትችታቸውን ከቁጥር ሳያስገቡ አንድነታቸውን በተኑት ጉልበታቸው አደቀቁት እሾዃቸውን ቀነጠሱት ጋሻቸውን አደቀቁት።

የሸይኽ አብዱላሂ አልሐበሽይን በትር መቋቋም አልቻሉም እምሽክ ድቅቅ አሉ።


ከእውነት ጋር የሚፋለም መጨረሻው ሽንፈትና ውድቀት ነው። 
🍂
መውላና ሸይኽ አብዱሏሒል'ሐበሽይ ብዙ የፊቂህ፥ የሙስሐለሁል'ሐድስ እና የአቂዳ ኪታቦችን በሸርሕም [በማብራሪያ] በመትንም በጠንካራ መረጃዎች በማስደገፍ ፅፈው አበርክተውልን አልፈዋል። አሏሕ በሰፊ እዝነቱ ያጎናፅፋቸው..🙏

በእነሱም ተርቢያዎች (እንክብካቤዎች) ብዙ መሻይኾችና  ኦለማዎች ወጥተዋል። በመውላና ብርታትና ኃይል ጀምዕያን መዓሐዶች፥ መራኪዞች፥ መድረሳዎች በተለያዩ ሀገራቶች ተቋቁመዋ፥ ተመስርተዋል።
🍂
በመካከላቸው ምንም አይነት የንፅፅር ቦታ አይገኝም በሸይኽ አብዱላህ አል'ሐበሽይ [ሐድስን ከነሰነዱ የሐፈዙ] እና በናሲሩ ዲን አልባኒ [አንድን እንኳን ሐድስ በሰነድ ወደ ነብዩ ﷺ መጥቀስ በማይችለው]

ይህም ኦለማዎች በሁለታቸው መካከል የጠቀሱት ንግግር በቂ መረጃ ነው።
🍂
ሙሐድሱ ሸይኽ አብዱሏሒ አል'ጕማሪይ (ኢትቃኑ ሶነዓህ) በሚባል ኪታባቸው እንድህ ብለዋል፦ [ የቢድዓ ባለቤት ናሲሩ'ዲን አል'ባኒ የሰዕድ ኢብኑ አቢ'ወቃሲን እና የሶፍያን ሐድስ ዶዒፍ ነው ብሎ አሰበ፥ ነገር ግን ሸይኽ አብዱሏሕ አል'ሐበሽይ [አት'ተዐቁቡል'ሐሲስ] በሚባል ኪታባቸው ላይ አጥጋቢና በቂ ምላሽ ሰጥተውታል፥ ማመሳሰያዎቹንም ውድቅ አድርገውበታል፥ በሀድስ ዙሪያ መኃይምነቱንም በመረጃ አስደግፈው ጠቅሰው አብራርተዋል።
🍂

ናሲሩዲን አልባኒም በአንዳንድ መፅሄቶች ላይ በሸይኽ አብዱላህ አል'ሐበሽይ ኪታብ [አት'ተዐቁቡል'ሐሲስ] ላይ መልስ ለመስጠት ሞክሮ ነበር ነገር ግን ሸይኽ አብዱላህ አል'ሐበሽይ ሁለተኛ ኪታብ [ኑስረቱ ተዐቁቡል'ሐሲስ] በማዘጋጀት ሞት መጥቶ እስከ'ሚወስደው ድረስ ለብዙ ዘመናት መልስ ለመስጠት ሳይችል ቀርቶ አፋን አስይዘውታል።

ይህ በቂ የሆነ መረጃ ነው ደግሞም አልባኒ በ'ራሱ ብዙ ስህተቶች አረጋግጧል።
🍂
መውላና ሸይኽ አብዱሏሕ አል'ሐበሽይ በሻፊዕ መዝሐብ ታላቅ የፊቂህ ሊቃውንት ነበሩ። ለዚህም [ቡጝየቱ ጧሊብ] የሚባለው ኪታባቸው መስካሪ ነው። በዚህ ኪታብ ውስጥ የተለያዩ ነቅሎች፥ ምርጥ የፊቅሂ መሳዓላዎች ሰብስቦ የያዘ ኪታብ ነው፥ እንደሱ የተለያዩ መሰዓለዎችን ሰብስቦ የያዙ ጥቂቶች ኪታቦች ናቸው።

ሸይኽ ረሒመሁሏሁ ለተለያዩ ዲናዊ ጥያቄዎች ከሒፍዝ ነበር መልስ የሚሰጡት።
🍂
ሸይኽ አብዱሏሕ አል'ሐበሽይ ታላቅ የቋንቋ [የዐረብኛ ሰዋሰው] ሊቅ ነበሩ። ሊሳኑል'ዐረብ የሚባለውን ኪታብ የሸመደዱና በዘመናችን ይጠናሉ ተብለው የሚወሰዱ የበላጛና የሉጛ ፈኖችን ኢትቃን [በደንብ የሚያቁ] ያደረጉ ነበር።

አንዳንድ መሀይማኖች እንደሚያናፍሱት አይደለም።
🍂
መውላና ሸይኽ አብዱሏሕ አል'ሐበሽይ በባጢል ሰዎች ላይ ጠንከር ያለ አቋም ያለቸው እና የሚዋጉ ናቸው፥ አብዘሀኛው ዓሊም ዝም ባለበት ሰኣት።

ባጢል የሆነ መሰዓላዎቻቸውንም እየተከታተሉ ያለ ምንም ማለሳለስና ማለባበስ፥ የሰውዎችን ትችት ሳይፈሩና ሳይበግራቸው ጣፋጭ፥ ውብና ግልፅ በሆኑ መረጃዎች በማስደገፍ ውድቅ ያደርጋሉ።
🍂

ምንም የማያቅ መሀይም መጥቶ ሸይኽ አብዱሏሕን ለማነወር እና ለማጥላላት መሞከር ውሃብያዎችን እና የባጢል ሰዎች ከመደገፍ ውጭ ሌላ ትርፍ የለውም። ሸይኽ አብዱሏሕ የሰለፎችንና የኸለፎችን መንገድ ያስቀጠሉ ወደር የማይገኝላቸው ትልቅ ዓሊም ናቸው፥ ይሄ ለማንም ግልፅ ነው ልክ እንደ ፀሀይ።

በሸይኽ ላይ የሚዎሹና የሚቀጥፋ ሰዎች ከአሏሕ ዘንድ የሚገባቸውን ያገኛሉ!!
🍂
የደማስቆ ኦለማዎች ከሸይኽ አብዱሏሕ አል'ሐበሽይ ዘንድ በመቀመጥ ኢልምን ቀስመዋል..!🙏 ለዚህም ሸይኽ ሙሐመድ ሪያድ አድ'ዲመሽቅይ እንዲህ ይላሉ፦ [ ሸይኽ አብዱሏሕ በሐድስና በሌሎች የዲን እውቀቶች ላይ ተዓምረኛ ሰው ነበሩ፥ ከእኛም ጋ ብዙ ታላላቅ መሻይኾችና ኦለማዎች ይገኙ ነበር፥ ሸይኽ አብዱረዛቅ አል'ሐለብይን ይመስል ፈትሁል'ባሪን ይቀራባቸው ነበረ፥ ሌሎችም የደማስቆ ታላላቅ ኦለማዎች እንደዚሁ ይገኙ ነበር ከደርሳቸው።
♻️
📲JOIN ይበሉን!
t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በሸይኽ ዐብዱሏህ رحمه الله ላይ ለቀጠፈዉ

በኡስታዝ ሷሊህ ሐሰን حفظه الله تعالى

ይቀጥላላል በደንብ ተከታተሉ
https://t.me/first_tewhid
ሊላህ ብለን ሸር ሸር እናድርግ


t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
✨ቀብር ሒዶ መዘየር ማለት ማምለክ አይደለም!
✨ስለ በረካ ጠቅለል ያለ ማብራሪያ ተሰጥቶበታል!
✨ መደመጥ ያለበት ደርስ ነው።


t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የዘራንውን ነው የምንሰበስበው!

በኡስታዝ ሷሊህ ሐሰን حفظه الله تعالى

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
መልካም ሰሪዎች ማን ናቸው?

🎙 በሸይኽ ሙፍቲ ዑመር (حفظه الله تعالى)

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil


✍️የአደም ልጅ ትልቁን ጥፋት (ስህተት) የሚሰራው በምላሱ ነው።
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم:أكثر خطايا ابن آدم في لسانه
ሙዕሚኖችን በምላሱ አዛዕ የሚያደርግ ሰዎች በጭራሽ ከርሱ ጋር ሙዓመላ ማድረግን የሚሸሹት  ምላሱ ለምትናገረው ቃል አዕምሮው የማያገናዝብን ሰው አላሁ ተዓላ ምላሱን ረጅም አድርጎ አዕምሮውን ያጠብበታል።ስህተት እንደሆን እየተነገረው እንኳን ልቡ አይቀበለውም፤ማንም ሰው ከጎኑ ቢቆምም ውስጣዊ ትስስርነቱ እድሜ አልባ ይሆናል።

     ራሱን ብቻ አድማጭ ያደርግበታል። ሰዎች ብዙ ጊዜ ከሌሎች የሚፀየፏቸው በርካታ ነገሮች ቢኖሩም የመጀመሪያው አስቸጋሪ ባህሪ፣ብዙ መጥፎ ቃል ተናጋሪና ሚዛን የለሽ መሆንን ነው።

   እንደዚሁም ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሌላ ሐዲሳቸው፡- ‹‹የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! የማን ኢስላም በላጭነት አለው? (በጣም ጥሩ ሙስሊም ብሎ ማለት ማን ነው)?›› ተብለው ሲጠየቁ፡፡ ‹‹ሙስሊሞችን በምላሱና በእጁ የማይጎዳ›› የሚል መልስን ሰተዋል፡፡ ቡኻሪይ ዘግበውታል። ሁላችንንም የምላሳችን ምርኮኛ ከመሆን አላህ ይጠብቀን
   አሚን!

جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية
https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6
جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية
https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6
አስታዬት👇
@Seadtu


๏ከቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን የጁሙዓህ ቀን ነው።

በጁምአ ሱናዎች እንበርታ!

✅ገላን መታጠብ
✅ሽቶ መቀባት ለወንድ
✅ልብስ መቀየር
✅ጥፍርን ማሳጠር
✅በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
✅ሶለዋት ማብዛት
✅ሱረቱል ካህፍን መቅራት
✅ሲዋክ መጠቀም
✅ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ
✅ከጁምዐህ ቡሀላ የሱና ሶላት መስገድ
✅ዱዐህ ማድረግ

تقبّل اللهُ طاعاتكم

جُمعَةٌ طيبةٌ مُبارَكةٌ علَينَا وَعَلَيكُم وَعَلَى أهْلِكُم وَمَنْ تُحِبُّون وَرَزَقَنا اللهُ وإِيّاكُم من خَيْرَاتِ وبَرَكاتِ وأسْرَارِ هَذَا اليْوْمِ المُبَارَك

አሏህ አምልኮዋችሁን ይቀበላችሁ።

๏ መልካም ጥሩ የተባረከች ጁሙዐህ ለኛም ለናንተም ለቤተሰቦቻችሁም ለምትወዱትም ይሁን።አሏህ መልካም ነገሮችን በረካዎችን ይወፍቀን።

"يا ربي إن ذنوبي في الورى عظمت
وليس لي عمل يوم القيامة ينجيني"

"ጌታዪ ሆይ ወንጀሌ በፍጡራኖች ዘንዳ በእርግጥም በዝታለች

    ለኔም ስራ የለኝም የትንሳኤ እለት የሚያድነኝ"

┈•✿•˚•❀•˚•✿•˚•❀•˚•✿•┈
        የተባረከች ጁምዓህ ይሁንልን🤲

t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil

Показано 20 последних публикаций.