ክርስትና ምንድነው?
👉ክርስትና ማለት ሀይማኖት ሳይሆን ሂወት ነው ።
• 👉 ይህ ሂወት ደሞ የክርስቶስ ሂወት ሲሆን የሚጀምረው ራስን ከመካድ ነው።
☝️እሺ ይሄን ሀሳብ እንመልኸት።
1. በ (ማቴ 16: 24)እና በ(ሉቃ 9: 23)
" ለሁሉም እንዲህ አላቸው፦ በኋላዬ ሊመጣ የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ዕለት ዕለት ተሸክሞ ይከተለኝ።"
2. (ገላ 1: 15-16)
" ነገር ግን በእናቴ ማኅፀን ሳለሁ የለየኝ በጸጋውም የጠራኝ እግዚአብሔር በአሕዛብ መካከል ስለ እርሱ ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ልጁን በእኔ ሁኔታ ሊገልጥ
በወደደ ጊዜ፥ ወዲያው ከሥጋና ከደም ጋር አልተማከርሁም፥"
3(ገላ 2: 20)
" ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው።"
ብሩካን ናችሁ!