በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት
ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና ዋስትና እንዲሁም ከወለድ ነፃ (IFB) በሆነ አገልግሎትም ጭምር ማቅረቡን ሲገልፅ በደስታ ነው፡፡
አገልግሎቱን ለማግኘት በሚመጡበት ጊዜ መሟላት ያለባቸው:-
👉 ኢትዮጵያዊ ዜግነት
👉 የንግድ ፈቃድ ያላቸው
👉 በድርጅታቸው ውስጥ ሁለትና ከዚያ በላይ ሰራተኞች የሚያስተዳድሩ::
የአገልግሎቱ ፈላጊዎች ከአዲስ አበባ ውጭ በሁሉም የባንካችን ቅርንጫፎች በመገኘት የተዘጋጀውን ፎርም በመሙላት ወይም በተዘጋጀው ድረ-ገጽ
Ethiomesmer.com ላይ በመመዝገብ የዕድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን፡፡
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡
https://t.me/HibretBanket🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን
linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡