👩‍🎓Hi-Tech Academy(Harar)👨‍🎓


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


From our progressive family-friendly school.

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


👆Time Table: Grade 7-12 Yekatit
8 periods per day including 'Before Class' which is the 1st period.


Репост из: Неизвестно
1NEW TIME TABLE YEKATIT.pdf
191.3Кб


Репост из: Неизвестно




ለሐይቴክ አካዳሚ የተማሪ ወላጆች በሙሉ
የ2016ዓ.ም የመጀመሪያው ሴሚስተር የተማሪዎች ውጤት መግለጫ ካርድ ዕሁድ የካቲት 17-2016ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 እስከ 6:00 ድረስ የሚሰጥ መሆኑን አውቃችሁ በትምህርት ቤት በመገኘት እንድትወስዱ በአክብሮት ጥሪ እናቀርባለን።

ት/ቤቱ


ውድ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
የክልላዊ ፈተና ፎርም ፎቶ ነገ የካቲት 13/2016ዓ.ም የምትነሱ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን! ከተጠቀሰው ቀን ውጭ መነሳት የማይቻል መሆኑን እንድታውቁት ይሁን።


Репост из: Неизвестно
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Class Will Resume Starting From Monday February 19, 2024 As Usual.




Репост из: Неизвестно
☆ Dear staffs of HTA, greetings.
As we all know ahead awaits the resumption of our second semester as per the acadamic calander for 2024.
Thus if I may, let me share some thoughts with you about 2 basic cognitive processes namely (learning and Teaching) which I have had the privilege to learn from some of my teachers who taught me various things in life as a high-school student.
What makes out a Great teacher
A Good teacher is one who teaches well, but a Great teacher is one who enables the child to learn well.
A great teacher do not teach us but, they see the potential in us, they believe in us even before we learn to believe in ourselves, they motivate us, they inspire us, they give us purpose, they give us dreams, at times they scold us(for our own good), sometimes they tell us stories, and more then often they play dumb in front of us, so that we can learn it on our own. When a teacher teaches, the student learns, and with time they forget, but when a student learns how to learn, they become a life long learner, there is no end to their learning. And thats how the teacher stays with them at every single moment of their life, becoming a part of their existence.

Wishing you all a great semester ahead and rememeber You’re a teacher who inspired the students to think outside the box, outside the classroom, and into the future.
Thank you for inspiring 🙏 💪


https://youtu.be/k1rwf370z5E?si=mcCvMwK9oc_dgTja

Do you have a hard time remembering what you read? Do you need to read things many times before you understand? Reading books can be discouraging because of the large amount of information on each page. To help you make sense of all that information, I will show you how to create a mind map. A mind map is a graphic that shows categories containing quick reference points from your book. By taking short notes and organizing them in a specific way, you will have all the information you need to quickly and easily remember the important points of a book. Just the process of thinking about and creating this mind map will help your brain to understand and remember the material. Try it! It really works and it is free. Mind maps are especially useful when it's time to write an assignment or study for an exam! Watch the video to learn how to create your own mind map






እንዴት ማጥናት እንዳለባችሁ ምክር ትፈልጋላችሁ?
ይህን መፅሃፍ በዚህ የዕረፍት ሳምንታችሁ ባሉት ቅዳሜ እና እሁድ አንብቡት እና የሚጠቅማችሁን ሀሳብ ወስዳችሁ ከራሳችሁ ልምድ ጋር በማጣጣም የራሳችሁ እንድታደርጉት ተጋብዛችኋል። ስትመጡ ምን ጠቃሚ ሀሳብ እንዳገኛችሁበት እጠይቃችኋለው!
❤️❤️❤️


Репост из: Неизвестно
G-8 All Model co.zip
178.1Мб




#የፈተና_ጭንቀት

የፈተና ጭንቀትን ለመቆጣጠር ጠቃሚ ምክሮች (ክፍል አንድ)


1. ዝግጁ መሆን - በደንብ ከተዘጋጁ ወደ ፈተናው ሲገቡ የበለጠ በራስ የመተማመን ስሜት ይሰማዎታል።

2. በቂ እንቅልፍ ይተኙ - ከፈተና ቀን በፊት ሌሊቱን ሙሉ ማጥናት ጥሩ ውጤት ለመማምጣት መፍትሄ አይሆንም እንደውም ጭንቀትዎን ሊያባብሰው ይችላል። ከፈተናው በፊት ያለው ለሊት ላይ በቂ እንቅልፍ (ከ 8 - 10 ሰዓታት) ማግኘት ያስፈልጋል። ሌሊቱን ሙሉ ከማጥናት የበለጠ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል።

3. በደንብ ይብሉ - ከፈተናው በፊት ጥሩ እና ጠቃሚ ንጥረ ነገሮችን የያዘ ምግብ ይመገቡ።

4. ቀደም ብለው የፈተናው ቦታ ላይ ይገኙ - የችኮላ ስሜት ጭንቀትዎን ይጨምራል። ለፈተናው የሚያስፈልገዎትን ሁሉ ማታ ላይ ያዘጋጁ እና ቀደም ብለው እንዲደርሱ ስልክዎ ላይ የማንቂያ ደውል ይሙሉ።

5. ጥሩ አስተሳሰብ ይኑርዎት - ደስ የሚሎትን ነገር ያስቡ ወይም “ይህንን ማድረግ እችላለሁ” ወይም “ጠንክሬ ሠርቻለሁ እናም ጥሩ ውጤት ይገባኛል” አይነት ሞራልዎን የሚያሰነሳ ሀሳቦችን ያስቡ።


#የፈተና_ጭንቀት

የፈተና ጭንቀትን ለመቆጣጠር ጠቃሚ ምክሮች (ክፍል ሁለት)


1. በጥንቃቄ ያንብቡ - መጀመሪያ መመሪያውን ወይም ጥያቄውን በጥንቃቄ ያንብቡ ፣ ትክክለኛውን መልስ ከመምረጥዎ በፊት ሁሉንም ምርጫ ያንብቡ። ቀስ ብሎ መስራት ተረጋግተው ፈተናው ላይ ብቻ እንዲያተኩሩ ይረዳዎታል።

2. በድፍረት መጀምር - በራስ መተማመንዎን እና አሪፍ ስሜት እንዲኖርዎ መጀምሪያ በቀላሉ መልሶቹን የሚያቁትን ጥያቄዎች ፈልገው ይስሩ። መጀመሪያ ቀለል አርገው የሰሩት ጥያቄዎች በአሪፍ ስሜት ውስጥ ሆነው የቀሩትን እንዲሰሩ ይረዳል።

3. ሌሎች ሰዎች የሚያደርጉት ላይ ትኩረት አይስጡ -
ሁሉም ተማሪ በፈተናዎቻቸው ላይ ይጽፋሉ ወይም ይሰራሉ እያሉ አይጨነቁ ፣ እነሱ የሚያቁትን እርስዎም ያቃሉ። የራስዎ ፈተና እና አሰራር ላይ ብቻ ትኩረት ይስጡ ፣ በክፍሉ ውስጥ ስላሉት ሌሎች ተማሪዎች አያስቡ።

4. ሰዓቱን ይመልከቱ - ሳያስቡት ጊዜው ሊያልቅ መሆኑን ካወቁ እና ብዙ ጥያቄዎች ከቀርዎ በቀረው ደቂቃዎች ውስጥ ተረጋግቶ መስራት ከባድ ነው። ስለዚህ ከመጀመርዎ በፊት ሙሉ ፈተናውን በፍጥነት ገለጥ ገለጥ አርገው ይዩት እና በእያንዳንዱ ጥያቄ ላይ ምን ያህል ጊዜ እንደሚያሳልፉ በአእምሮ ይመድቡ።

5. ረጋ ያለ አተነፋፈስዎ ላይ እና ጥሩ (ደስ የሚል) ሀሳቦች ላይ ያተኩሩ - ረጋ ብሎ በደንብ ወደ ውስጥ እና ወደ ውጪ መተንፈስ የልብ ምት ወይም የተጨናነቀ አእምሮን ያረጋጋል። በአተነፋፈስ እና በጥሩ አስተሳሰብ ላይ ማተኮር እነዚያን የጭንቀት ስሜቶችን ይለውጣል።

የፈተና ጭንቀት የተማሪ ህይወት ላይ ሊያጋጥም የሚችል እና የተለመደ መሆኑን ማስታወሱ በቀላሉ ለመቆጣጠር ይረዳል::


⭕️ General Science
Title: Naming of Acids Introduction
Type: Video
MB size: 50.3MB
Time length: 13 : 11 Minutes
Grade level: 8




Репост из: Неизвестно
Physics worksheet 3 for Grade -9.pdf
276.3Кб

Показано 20 последних публикаций.