ዳዕዋ ሰለፍያ ወሎ ወግዲ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


📚إنَّ هَذَا العِلْمَ دِينٌ فَانْظُرُوا عَمَّنْ تَأْخُذُونَ دِينَكُمْ 📚
እውቀት ማለት ድን ነው ስለዚህ ድንህን ከማን መማር /መውሠድ እንዳለብህ እወቅ ጠንቅቀህ።
አላማችን ሸርክን አውድመን ተውሂድን ማንገስ ነው
የሠለፎች ቻናል መረጃችን ቁርአን እና ሐድስ ከዚያ ውጭ አናስተናግድም።
https://t.me/httpstmeda_awa_selefiyah_by፧

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ሴት ልጅ ሒል ያለው (ከተረከዙ በጣም ከፍ ያለ) ጫማ መልበስ የለባትም። ሸሪዓውም ሕክምናውም ይከለክላል። ሸሪዓውን ጥሼ እለብሳለሁ ብትይ እንኳ እዚሁ ዱንያ ላይ ራሱ ከሆነ ጊዜ በኋላ ወገብሽ ሲከረበት ታይዋለሽ።

እስኪ ኢብኑ ዑሠይሚንን አዳምጫቸውና አሁኑኑ ወጥተሽ ሂል የሌለው ጫማ ግዢ።
አንዳንዶች ደግሞ አሉ ለቁመት መጨመሪያ የሚለብሱ! በቃ! አላህ የሰጠሽ ይበቃሻል፣ በዛ አመስግኚ፣ በዛ ኩሪ። አላህ ከፈለገ ቁመትሽ 3 ሜትር ሆኖ በሰው ዓይን ግን ቁጫጭ መስለሽ እንድትታይ ያደርግሻል። ሲሻ ደግሞ እንደ ዳክዬ ፉን ፉን ብትይም፤ አግዝፎ ያሳይሻል። ዋናው የአላህን ትዕዛዝ መፈፀምና ኮንፊደንስ ነው።

   منقول


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

⭕️👌  ደዕዋው  ኦን  ላይን   ይተላለፋል....❗️


👌 ወንድሞች  የዓቂዳ  ጀግኖች  ይህ  ለወንድሞቻችሁ  የምታሳዩት  አክብሮትና  ተጧውዕ   ከልብ   የታላላቆቻችሁን  መለክት  ተቀብላችሁ  እንደዚህ  ክትት  ብላችሁ  በጧት  መሰባሰባችሁ  እንባ  ያመጣል  ውስጥን  ይንጣል  ...  ከዓይን  ይጠብቀን   ጀነትም  ይሰባስበን  የቂያማም  ቀን  ከዓርሹ  ስር  ያውለን  ....  ❗️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺



መስጅድ  አል_አቅሷ  ሪልስቴት


አቡ  ኒብራስ


🔺ቀጥታ   ስርጭት🔺
https://t.me/AbuNamuse


Репост из: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
🔺🔺🔺🔺🔺🔺


⭕️👉 ሐያያያያያ ወደ ቂርአት ....❗️❗️❗️


Репост из: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

👌🔺 ከዓስር በኋላ የእህቶች ቂርአት ይኖረናል .......❗️❗️❗️


🔺🔺🔺_🔺🔺


----
👌➤ የምወዳት የአክስቴ ልጅ ነበረች በጣም እንዋደድ ነበር እሷ ታመመችና ሩቃ ተቀራባት ሩቃ የሚቀራው ሰው ጅኑን ሲያውጣጣው ያስደረገችብሽ የአክስትሽ ልጅ ናት አለና አጣላን አሁን ፀብ ላይ ነን ውስጤ ተረበሸ ምን ትመክረናለህ ...❓

⭕️➤የጅን ወሬ ይዞ ወንድም እህት ጎረቤት አክስት አጎት ሚስት ጓደኛ የሚጠራጠር የቂል መጨረሻ ነው ...❗️


⭕️➤ ጅንን ማን አስደርጎህ ነው ..❓ ማንና ማን ድግምተኞች ናቸው ያደረጉህ እያለ እያውጣጣ የሚጠይቅ በመልካም ከማዘዝና ከመጥፎ ከመከልከል ኢስላምን ከማስተማር በላይ ያሳሰረውንና ያስደረገውን እየጠየቅክ ህዝብ ቤተሰብ ሲዋሽህ ሲቀጥፍልህ እየተቀበልክ ካሰራጨህ ለጋኔል ጎታችነት አንድ ዙር እንደቀረህ እወቅ ...❗️


ርዝመት 17:35 ደቂቃ ብቻ
👌-------👌------👌------👌

🔺====👇====👇====🔺

🔺https://t.me/AbuNamuse/6609
-------
🔺https://t.me/AbuNamuse/6609


Репост из: 🇸🇦የወይን አምባ ሰለፍዮች ቻናል🇸🇦
🌹እባካችሁ ትዳርን በቴሌግራም አትፈልጉት እህቶችም በቴሌግራም የመጣ ሰዉ ባል አይሆናችሁም ተዉ ተጠንቀቁ እህቶች ስትነግሩት አልሰማ ካላችሁ ዋጋዉን ስጡት ቤቱን ጥሎ መንደር ለመንደር የሚልከሰከስ ዉሻ ተሰብሮ ቤቱ ይመለሳልአሁንም ከግሩፕ እየወጣ ትዳር ለመጠየቅ የሚልከሰከስ ሰዉ  ልቡ ተሰብራ አርፎ ይቀመጣል አልሰማም ካለ ጉዳቱን በተግባር አሳዩት እህቶች ሷሊህ ወንድ ከግሩፕ አዉጥቶ አንቺን ለትዳር አይጠይቅሽም የሱን ማንነት ለማጣራት አትድከሚ ገና ከመጀመሪያዉ አመጣጡ  የሱን የማይረባ ማንነት ይገልፅልሻል  ምክንያቱም አመጣጡ ትክክል አይደለም። ሷሊህ ወንድ  ትዳርን በቴሌግራም አይጠይቅም አራት ነጥብ ዝጉ ።

🪴ልብሽን አታወሳዉሽዉ ይሆነኛል ብለሽ በጭራሽ ምንም ያክል ቦታ እንዳይኖርሽ  ተጠንቀቂ አደራ ምክሩ ለኔም ላንቺም ነዉ ።
ወንድሜም ተወ እረፍ ከግሩፕ ሷሊህ ነች ብለህ ትዳር አትጠይቅ በቃ ሷሊህ ሴት  ብትሆንም  የአንተ አጠያየቅ የሁለታችሁንም ህይወት ያበላሻል አቅም ካለህ የምታዉቃትን አግባ አቅም ከሌሌህ አርፈህ ፁም  በቃ በቴሌግራም 🌷ትዳር አትጠይቁ እባካችሁ  ።
ደግሞ አንዳንድ ወንዶች አላችሁ ሚስታችሁን አረብ ሀገር በበረሀ እያቃጠላችሁ እናንተ ሁለተኛ ሚስት ትፈልጋላችሁ ለምን አላህን አትፈሩም እኔ ሁለት አታግቡ ማለቴ አይደለም ነገር ግን በቃ ሸሪአ በፈቀደላችሁ  መሰረት አግቡ ሸሪአዉ ትዝ የሚላችሁ ትኩረታችሁ አራት መፈቀዱ ብቻ ላይ ነዉ ለምን እስኪ ለምን ተፈቀደ እንዴት ተፈቀደ ብላችሁ ማሰብ አለባችሁ መጀመሪያ ሚስትህን በሸሪአዉ መሰረት እቤት ሰትረህ አስቀምጣት ከዛም ባላችሁ ተብቃቅታችሁ ለመኖር ሞክሩ  ከቻልክ ያኔ ሁለተኛ ማግባት ነዉ ነገር ግን አንተ ሚስትህን ሳዉዲ  ልከህ አቅሙ   አለኝ ብለህ አታዉራ  ተፈቅዶልኛል ብለህ አትቀደድ ሰብሰብ ብለህ ኑር።

ማሳሰቢያ ፦  ስህተቴን አይታችሁ እንዳታልፉኝ አደራ ስህተት የበዛብኝ ደካማ የአላህ ባሪያ ነኝ  ስህተቴን አይታችሁ የምታርሙኝ እህት ወንድሞች አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ።እኔ ከናንተ በላይ እዉቀት ኑሮኝ አይደለም ለትዉስታ ያክል ነዉ

🌷ከወሎ ጢጣ 🌷

🖇




Репост из: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
🔺➽ ሐያ ወደ ቂርአት


-----

እስሰይ እስሰይ
اللهم بارك اللهم بارك ...

-----

አዳምጡ ጥሩ ምክር ናት

⭕️--------⭕️

ሚስትህን አረብ አገር ልከህ ጫትህን የምታላምጥ ...ስማት.....

-----
⭕️➽https://t.me/AbuNamuse
------
⭕️➽https://t.me/AbuNamuse/5974




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ባሏ ራቅ ወደ አለ ቦታ የሄደ ወይም ባሏ በአካባቢዉ የሌለ ሴት እንግዳ ቢመጣባት እንዴት ታስተናግደዉ??

መልስ


እንግዳ ማክበር ባህል ነዉ ማለት ተገቢ አይደለም

ይልቁንም ከኢባዳ ነዉ ማለት ያለብን 

ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል

በአሏህ እና በመጨረሻዉ ቀን ያመነ እንግዳን ያክብር

እንግዳን ማክበር(ማስተናገድ) ኢባዳ ነዉ

የሰዉን ልጅ ወደ አሏህ ያቃርባል

በአሏህ ፍቃድ ለመስተካከል ሰበብ ምክንያት ይሆናል

ባሏ ሳይኖር እንግዳ ቢመጣባት  ይቅርታ ትጠይቅ

ያጀማዓ ባሌ አሁን ላይ የለም  ባሌ እስኪመጣ ድረስ  ጠብቁት 

ወይም ባሏ እስኪመጣ ድረስ ትጠብቀዉ  ባሏ ሲመጣ  ለእንግዶቹ ግዴታ አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ያቀርባል
👇👇👇
እኛ ብዙ ወንዶች የሚታይ ስህተት

ባል ወደ ስራ ይሁን  ለጉዳይ ሲሄድ የባል ወንድም  ሚስቱ ብቻዋን ብትሆንም ይመጣል
እሷም የባሌ ወንድም ነዉ ብላ ታስተናግደዋለች ከባሏ ወንድም ፊት አትሸፈንም  ይሄ ስህተት ነዉ

የባሏ ወንድም ሁን የቅርብ ጉዋደኛ  ባሏ ከቤት  ከለሌ  መሄድ የለብህም

የባል ወንድም ወንድምህ ስልክ ደዉለህ ከቤት የለሁም ካለ መሄድ የለብህም

ሴቶችም የባል ወንድም ሲመጣ ግባ ተቀመጥ ጠብቀዉ ማለት የለባቹሁም

የባላቹህ ወንድም ጋር መሳሳቅ መጫወት መቀላለድ የለባቹሁም

እየሰማን ነዉ  የባሌን ወንድም ወደድኩት የሚሉ

በዚያ ላይ ባል ከሌለ ወንድሙጋ በመቀራረብ በመቀላለድ ወደ ሌላ ነገር ይገባል
እናም ይሄን ባህል መቅረት አለበት  የባሌ ቤተሰብ ይጠሉኛል አይወዱኝም ብለሽ አሏህን የፈጠረሽን አስቆጥተሽ ፍጡርን አስደስተሽ የቤተሰቡን ዉዴታ አይደለም የጎረቤት ዉዴታ ክብር አታገኝም

እኛም ወንዶች  ባል ከቤት ከሌለ
የቅርብ ጓደኛህ ይሁን ወንድምህ ከቤቱ መሄድ የለብንም


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
https://t.me/httpstmeda_awa_selefiyah_by


Репост из: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
👉ወንድማችን ሰዒድ አቡ ሑዘይፋ




" وَعِبَادُ الرَّحْمَنِ الَّذِينَ يَمْشُونَ عَلَى الْأَرْضِ هَوْنًا وَإِذَا خَاطَبَهُمُ الْجَاهِلُونَ قَالُوا سَلَامًا .
٦٣ الفرقان

👉 ጀምረናል 👉


👉https://t.me/AbuNamuse


[[ التنبيه السامي على كلام فضيلة الشيخ أبي بلال الحضرمي ]]

( الفصل الثاني )

إلى دَيَّانِ يومِ الدِّينِ نَمضي
وعندَ اللَّهِ تجتَمِعُ الخُصومُ

الدعاوى إذا لم تقم عليها بينات أصحابها
أدعياء‌‌
----
ተለቀቀ     هذا بيان للناس  ተለቀቀ
🔺=======☝️========🔺

ክፍል ---- 2

"መባልን  ሳይሆን   መሆንን  ፍራ  ."  አሉ


👉 እኛስ  ቁጥብዮች  ተባልን    ይሔንን  ውሸት መሆኑን  ያረጋገጠ  በሌሎች  ላይ  ያላቸውን  ረድ  እንደት  ይቀበላቸዋል ...❓

-----
👉 ከፈረምክ  ሰለፍይ  ነህ  ካልፈረምክ  ቁጥብይ  ነህ   የሚለው  ሒጀት  በጣም  ያሳዝናል   ።   ዑለሞች  ያሉንን  እንደወረደ  መቀበል  ከሙሪድነት  አልፎ  ገንዳነት  ነው  ።
-----

👌 بأخينا الفاضل  أبي عبد الفتاح محمد سرور.حفظه الله تعالى .
.. من"  المدينة النبوية " حرسها الله تعالى

----------

በወንድማችሁ ሙሀመድ ስሩር

لايسمح حذف الرابط بارك الله فيكم

🔺👉https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie


--------

🔺👉https://t.me/Al_Menjeniq/595


⭕ 👉 ማንኛው አካል ሊያዳምጠውና ሊነሽረው የሚገባ ጣፋጭና መካሪ ሙሃደራ ነው ።



🔺ከሳምንታዊ የዕሁድ ሙሃደራ 🔺
------
🔺➤ በመስጂደ ነጃሽ ( ደሴ )


⭕️"""  በዝምተኛው አንበሳ ታላቁ ወንድማችን  - - -

👈بأخينا أبي أمة الله نصر الدين بن كمال حفظه الله تعالى



  🔺حول  خطورة الظلم 🔺
🔺-------------🔺------------🔺

👌 الظلم من أقبح الكبائر، وهو ظلماتٌ يوم القيامة كما قاله النبيُّ ﷺ، قال: اتَّقوا الظلم، فإنَّ الظلم ظُلمات يوم القيامة، وقال عليه الصلاة والسلام: يقول الله : يا عبادي، إني حرمتُ الظلم على نفسي، وجعلتُه بينكم محرَّمًا، فلا تظالموا، ويقول الله في القرآن الكريم في سورة الفرقان: وَمَنْ يَظْلِمْ مِنْكُمْ نُذِقْهُ عَذَابًا ..

    🔺======👇=======🔺

👌https://t.me/AbuNamuse/5200

➤➤➤➤

🔺➤https://t.me/AbuNamuse


Репост из: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
----=
የጁሙዓ ማታው አልፈዋኪህ ደርስ

👇
🔺➤https://t.me/AbuNamuse


🎱👉በወግድ ወረዳ ቡኻሪ እምትባል መስጂድ ......❗️

የተደረገች አጭር ነሲሀ ...........❗️

🧿እውስጧ ያለው አዋም ብቻ ነው. ስለተውሂድ ስትነግራቸ ......

ምስጥ ብለው ያዳምጡህል አንድ ሰው እንኳ ጥሎህ አይወጣም ..........

🎱ቂርአት ሳይቀራ ቀርቻለሁ እያለ እተለያየ ቢድአ ውስጥ ተዘፍቆ ያለ ሰው ነው ጃሂሎችን ሀቅ እንዳይሰሙ የሚከለክላቸው ..............❗️

👉 ነገ ለሚ ደእዋ አለን 👈

ㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡ
⭕️👉በወንድማችሁ ዘይኑ ..........❗️

⭕️👉ለቀጥታ ስርጭት 👈⭕️
👇
🔷👉https://t.me/abuabdelahzeyn
🔷👉https://t.me/abuabdelahzeyn
🔷👉https://t.me/abuabdelahzeyn


⤴️⤴️⤴️

من : " فتاوى قبل الدرس "

لفضيلة الشيخ يحيى بن علي الحجوري حفظه الله


السؤال الأول:

🔺 ما حال هذا الحديث: أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ: "يَطَّلِعُ اللَّهُ عَزَّ وَجَلَّ إِلَى خَلْقِهِ لَيْلَةَ النِّصْفِ مِنْ شَعْبَانَ فَيَغْفِرُ لِعِبَادِهِ إِلَّا لِاثْنَيْنِ: مُشَاحِنٍ، وَقَاتِلِ نَفْسٍ".

السؤال الثاني:
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇🔻🔻

هل تصح الصلاة خلف المشرك
إِنْ كان جاهلا لم تبلغه الحجة
----☝️-----☝️-----☝️---☝️--

،
وهل من يقول: إِنها تصح، قوله صحيح.
                👆👆👆👆👆👆👆

🔺➤የሸይኹ ተማሪኝ የምትል ተገድራ ሸይኹ ሲጠየቅ ሽርክ የሚሰራው ሰውዬ ጃሒል ነው ሁጃ አልደረሰውም ተብለዋልኮ ።

መልስ : ከሙሽሪክ ኋላ ሶላት አይቻልም አሉ ።
➤ አናንተኮ ስታምታታ የነበረው ውዱእ እንዳላዳረሰው አይተነው እንጂ አክፍረነው አይደለም ብላችኋል ።
➤ ያውም የሚያውቁትን የነ ጡሐን ቢጤ ..
ሸይኹኮ ጃሒል ሁጃ ያልደረሰው ተብለው ነው የተጠየቁት ። ሲከለክሉም ከሙሽሪክ ኋላ መስገድ አይቻልም አሉ ።

-----
🔺➤እንደናንተ አይነት አጭበርባሪ ኢኽዋን ብትሉ ጀምዒይ ማን ይሰማችኋል ..❓


      ليلة الثلاثاء ١٧ شعبان 1445هجرية
مسجد إبراهيم بشحوح سيئون

----
🔺➤https://t.me/Al_Menjeniq/455
-----
🔺➤https://t.me/Al_Menjeniq


__🔺 ሐያ ወደ ቂርአት 🔺---
🔺======🔺=======🔺

ዒልምን በመፈለግ ላይ መበርታትና መነሳሳት እንዳለብን የተገለፀበት እጅግ ጣፋጭ  የሆነ ሙሐደሯ ነው ። አውርድና ስማ ...❗️

🔹الحث على طلب العلم،

🎙በታላቁ ወንድማችን በኡስታዝ አቡ ዓብዱልፈታህ ሙሐመድ ሱሩር
حفظه الله تعالى



👌 بأخينا الفاضل الأستاذ أبي عبد الفتاح محمد سرور حفظه الله تعالى.

"رياض الصالحين ""
""የደጋጎች ጨፌ""


🔺👉 መሳጩ ኪታብ በወንድማችን ሊጀመር ነው ዛሬ ከሙቀድማው ይጀመራልና ተከታተሉ ...።

=====

⏰50:15⏰

Size👉 11.5MB


👇-ለቀጥታ ስርጭት-👇
📲https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie


🔺👉https://t.me/AbuNamuse/5022


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
👆👆ይደመጥ ይደመጥ⁉️

📮ወንድሜ ቢክራ አይደለችም እያልክ  ሴትን ልጅ አዛ አታድርግ አላህን ፍራ⁉️

አንድ ወንድ  አንድትን ሴት አገባ ከዚያ በግኑኙነት(ጅማዕ) ቢክራ(ክብረ ንፅህና)አላገኘም  ምን ያድርግ ??

መልስ


ይሄ ምክንያቶች አሉት


ምናልባትም ክብር ንፅህናዋ ከዝሙት(ዚና) ዉጭ ባሉ ምክንያቶች   ሂዶ ተወግዶ  ሊሆን ይችላል



በእሷ በሚስቱ ላይ መልካም ጥርጥሬ ሊኖር ግድ ይላል

በድኗ ቀጥ ማለቷ ግልፅ ከሆነ

ለዚህም መልካም ጥርጣሬ ግድ ይላል

ወይም
ምናልባትም መጥፎ (ዚና)አድርጋ ሰርታ ሊሆን ይችላል

ተዉበት አደረገች ተፀፀተች  ከእሷ መልካም ነገሮች ግልፅ ከሆኑ  በዚህ ነገር ላይ አይጎዳዉም


ምናልባትም ቢክራ(ክብረ ንፅህና) ሸድድ በሆነ ሀይድ ሊወገድ    ይችላል

ሸድድ የሆነ  ሀይድ ቢክራ (ክብረ ንፅህና)ያስወግዳል 
ኡለሞች እንዳሉት

በይል ከፍ ካለ ቦታ ወደ ታች  በምትወርድ ሰዓት ክብረ ንፅህና  ሊወገድ ይችላል

ግዴታ ክብረ ንፅህና በዚና ብቻ አይደለም የሚወገደዉ

Показано 20 последних публикаций.