በጣም አንገብጋቢ እና አሳሳቢ ጥያቄዎች ከነፈታዋዎቻቸው
[ዒድ እና በዒድ ዙሪያ ያሉ የሁሉም ጥያቄዎች ምላሻቸው]
1⃣ኛ ሶላተል ዒድን በተመለከተ ኢስላማዊ ፍርዱ ምንድን ነው?
2⃣ኛ የዒድ ሶላት ካለፋቸውስ ሰዎች ምን መድረግ አለባቸው?
3⃣ኛ ከሶላት በፊት ገላን መታጠብ እንደት ይታያል?
4⃣ኛ የት ነው ሚሰገደው የኢድ ሶላት?
5⃣ኛ ተክቢራ ወደ ሶላተል ዒድ ስንሄድ ማለት ያለብን የቱን ነው?
6⃣ኛ ለሶላተል ዒድ ስንሄድ ሱና ሶላት አለ ወይ? ቀብሊያ እና ባዕዲያ የሚባሉ ሶላቶች አሉን?
7⃣ኛ የዒድ ሌሊት ማታ ላይ ተራዊህ ይሰገዳልን / ነገ ዒድ ከሆነ ዛሬ ተራዊህ ይሰገዳልን?
8⃣ኛ ስንት ኹጥባ ነው መባል ያለበት?
9⃣ኛ መቼ ነው የደስታ ቃል መለዋወጥ ያለብን?
🔟 ለሴቶች የኢድ ቀን መነሸድ እንዴት ይታያል?
🎙 للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ»
🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ ሀፊዘሁሏህ
➴➘➴➘
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5370