ክቡር ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ ተለየን 😥😥 | ጋሼ አረፈ ነፍስ ይማር
አንጋፋው ድምፃዊ ክቡር ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ ከዚህ አለም በሞት ተለየ | Amalele በተሰኘው ስራው እጅግ የሚወደደው አሊ ቢራ አረፈ | ነፍስ ይማር
😭😭😭
ለብዙ ግዜ ቢሟረትበትም በመጨረሻ
ወደማይቀረው ሄዷል።
ክብሩ ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ
ከዚህ አለም በሞት ተለይ::
* ለቤተሰቦቹ
* ለአድናቂዎቹ
* ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ
መፅናናትን እንመኛለን
ነብስ በሰላም ትረፍ ጋሼ
😭