Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🌿🌿🌿🍃ጥቆማ🍃🌿🌿🌿
ዘመኑ የስጋት እና የፊትና መሆኑን ቀጥሏል
እውነተኛው ነብይﷺ እንዳሉት፦
«لم يبق من الدنيا إلا بلاء وفتنة»
«ከዱንያ በላእ እና ፊትና እንጂ የቀረ የለም።»
ከላይ የተያያዘው ቪዲዮ ዛሬ ምሽት በሀገራችን በተለያዩ ቦታዎች የታየ "ምንነቱ ያልታወቀ በራሪ እሳት የሚመስል ነገር ነው።" ተብሎ የተሰራጨ ነው። እውነታው አላህ ይወቀው።
በነገራችን ላይ፦
ዛሬ በአስፈሪ የሰደድ እሳት እየታመሰች ያለችዋ ኣሜሪካ ከሳምንታት በፊት "ሰማይ ላይ ምንነታቸው ያልታወቁ በራሪ የሆኑ አብሪ ነገሮች እያተዩ ነው" ተብሎ በብዛት ሲቀረፅ እና ሲሰራጭ ነበር። የሀገሪቱ መንግስት ግን ህዝቡን ለማረጋጋት "ምንም ይሁን ምን ህዝባችንም ይሁን ሀገራችን ላይ የሚያመጣው ጉዳት የለም" እያለ ሲያረጋጋ ነበር። ከታዩ ነገሮች ጋ ግንኙነት ይኑረው አይኑረው ባይታወቅም ይኸው ዛሬ እንዲህ እየነደደች ነው።
እንዲሁም…………
ሰሞኑ ጎረቤታችን ኬንያ ውስጥ እንዲሁ ምንነቱ ያልታወቀ ትልቅ ክብደት ያለው ቁስ ነገር ከሰማይ መውደቁ ተዘግቦ ነበር።
የሆነው ሆነና…………
ዘገባዎቹ እውነትም ይሁኑ ውሸት ለመጨረሻው ዘመን የተቃረብን መሆኑ ግን እውነት ነው። ለቂያማ በተቃረብን ልክ አስፈሪ ክስተቶች እና አስደንጋጭ አደጋዎች ይበዛሉ።
ጉዳዩ ይህ ከሆነ…………
መረበሽ እና መጣበብ ሳይሆን ፈርተንና ተደናግጠን ወደ አላህ መመለስ አለብን!! አላህ ይወፍቀን🤲
የተወሰደ
https://t.me/ibnukedir