Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ሕይወት የቱን ያህል አድካሚ፣ አሰልቺ ብትሆንም እጅ ሠጥታችሁ አትዋሉ ለነገ ብርታት መልካም ንያ በልባችሁ አሳድሩ በአላህ ላይ ያላችሁ ጥርጣሬ መልካም ይሁን፣
አላህ ሁሌም ትዕዛዙን ካከበራቹ ከጎናቹ እንደሆነ
አስቡ!!
መልካም ቀን ወዳጆች
📱https://t.me/ibrahim_furii
አላህ ሁሌም ትዕዛዙን ካከበራቹ ከጎናቹ እንደሆነ
አስቡ!!
መልካም ቀን ወዳጆች
📱https://t.me/ibrahim_furii