Репост из: ❤ የፍቅር ስሜት 💕((በግጥም))
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ሀ~ሴት
ሀ -- ብሎ ጅማሬ
የሁሉ መጀመሪያ
የነገር የፍቅር
የፊደል መቁጠሪያ....
ሴ -- ትነት የታየ
ከዚያች ከጥንቲቱ
ከአምላካችን እናት....
ከምስኪኗ ማህፀን
ፍቅር ከታየበት......
ት -- ትላንቴን ረስቼ
ቃል ኪዳኔን ትቼ
አመጣጤን ስቼ
ሁላዬን ዘንግቼ
አንቺን ብበድልም.......
ነብሴ ረግታ አታውቅም
ምንም ቃል የለኝም
------ ይ - ቅ - ር - ታ ------
✍ በኔ ጥፋት አንቺን በደለኛ ላደረኩሽ
የሆነ ቀን ማታ ላይ ስትናፍቂኝ ፃፍኩት
ብቻ ግን በዚህ አመት
ሀ~ሴት
ሀ -- ብሎ ጅማሬ
የሁሉ መጀመሪያ
የነገር የፍቅር
የፊደል መቁጠሪያ....
ሴ -- ትነት የታየ
ከዚያች ከጥንቲቱ
ከአምላካችን እናት....
ከምስኪኗ ማህፀን
ፍቅር ከታየበት......
ት -- ትላንቴን ረስቼ
ቃል ኪዳኔን ትቼ
አመጣጤን ስቼ
ሁላዬን ዘንግቼ
አንቺን ብበድልም.......
ነብሴ ረግታ አታውቅም
ምንም ቃል የለኝም
------ ይ - ቅ - ር - ታ ------
✍ በኔ ጥፋት አንቺን በደለኛ ላደረኩሽ
የሆነ ቀን ማታ ላይ ስትናፍቂኝ ፃፍኩት
ብቻ ግን በዚህ አመት