አሊይ ቢን አቡጧሊብ (ረዲዬ አላሁ አነሁም) ባስተላለፈው ሀዲስ ፡-
የአላህ መልዕክተኛ ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉኝ አለ፡-
"አንተ አሊይ ሆይ ሶስት ነገሮች መዘግየት ከሌለባቸው ነገሮች ናቸው
➊ኛ. ፈርድ (ግዴታ) ሰላት ግዜዋ በደረሰ ጊዜ
➋ኛ. ጀናዛ ለቀብር በመጣበት ጊዜ
➌ኛ. ያላገባች ሴት ለትዳር የሚሆናትን ወንድ ባገኘች ጊዜ (ለመጋባት)፡፡
፡
(ሀዲሱን ቲርሚዚ በሀዲስ ቁጥር 1075 ላይ በሰሂህነት መዝግበውታል)፡፡
፡
ውዱ ነብያችን
#ሰለላሁ
#አለይሂ
#ወሰለም
https://t.me/iqraknow https://t.me/iqraknow