📚☪ኢየሱስ (ኢሳ ዐሰ) የአላህ ባሪያና መልዕክተኛ ነው።
http://t.me/iqraknow
አንድ ሰው ሙስሊም ነኝ እስካለ ድረስ በነቢዩ ኢየሱስ(ዒሳ) የአላህ ነቢይነትና የአላህ ባሪያነት ካላመንን ሙስሊም ልንባል አንችልም፣ አንድ ሙስሊም ሙስሊም የሚባለው ከነቢዩላህ አደም ኢሳን ጨምሮ እስከ ነቢዩ ሙሀመድ (ሠአወ) ድረስ በተላኩት በሙሉ የማመን ግዴታ አለበት፣ ያ ካልሆነ ሙስሊም ልንባል አንችልም።
ስለዚህ ኢሳ(ዐሰ) የአላህ ባሪያና ነቢይ ናቸው።✅
ቁርአን ኢየሱስ (ዒሳ አሰ) የአላህን መልክተኛና ባሪያ መሆኑን አስረግጦ ይናገራል፦
↘4:157 ፦ እኛ የአላህን #መልክተኛ የመሬምን ልጅ አልመሲሕ ዒሳን ገደልን በማለታቸው ረገምናቸው ፤
↘4:171 እላንተ የመጽሐፉ ሰዎች ሆይ! በሃይማኖታችሁ ወሰንን አትለፉ፤ በአላህም ላይ እውነትን እንጂ አትናገሩ፤ የመርየም ልጅ አልመሲሕ ዒሳ፣ #የአላህ_መልክተኛ፣ ወደ መርየም የጣላት የሁን ቃሉም ከርሱ የሆነ መንፈስም ብቻ ነው፤
↘5:75 የመርየም ልጅ #አልመሲሕ ከበፊቱ መልክተኞች በእርግጥ ያለፉ የሆነ #መልክተኛ እንጅ ሌላ አይደለም፤ እናቱም በጣም እውነተኛ ናት፤ ሁለቱም ምግብን የሚበሉ ነበሩ፤ አንቀጾችን ለነርሱ ለከሐዲዎች እንዴት እንደምናብራራ ተመልከት፤ ከዚያም ከውነት እንዴት እንደሚመለሱ ተመልከት።
http://t.me/iqraknow
↘ 61:6 የመርየም ልጅ ዒሳም የ እስራኤል ልጆች ሆይ እኔ ከተውራት በፊቴ ያለውን የማረጋግጥና ከኔ በኋላ በሚመጣው መልክተኛ ስሙ አሕመድ በሆነው የማበስር ስሆን ወደናንተ #የተላክሁ_የአላህ_መልክተኛ ነኝ ባለ ጊዜ አስታውስ ፤በግልጽ ታምራቶች በመጣቸውም ጊዜ ይህ ግልፅ ድግምት ነው አሉ።
↘3:49 ወደ እሥራኤልም ልጆች #መልክተኛ የደርገዋል፤ ይላል ፡-እኔ ከጌታዬ ዘንድ በታምር መጣኋችሁ። እኔ ለናንተ ከጭቃ አንደ ወፍ ቅርጽ እፈጥራለሁ፤ በርሱም እተነፍስበታለሁ፤ በአላህም ፈቃድ ወፍ ይሆናል። በአላህም ፈቃድ ዕዉር ሆኖ የተወለደን፥ ለምጸኛንም፥ አድናለሁ፤ ሙታንንም አስነሳለሁ። የምትበሉትንና በቤታችሁ የምታደልቡትንም ሁሉ እነግራችኋለሁ፤ የምታምኑ እንደሆናችሁ ለእናንተ በዚህ ዉስጥ በእርግጥ ታምር አለበት።
ኢየሱስ ክርስቶስ(ኢሳ(ዐሰ))ይዞት የመጣው መልእክት ጌታዬንና ጌታችሁን አምልኩት የሚል ነው፦
(3.51) (5.72) (5.117) (19.36) (43.64)
አልመሲሕም አለ፦ የእስራኤል ልጆች ሆይ! ጌታዬንና ጌታችሁን አላህን ተገዙ፤
ስለዚህ ኢሳ (ዐሰ) እንደሌሎች የአላህ ነቢያት የአላህ ባሪያና መልዕክተኛ እንዲሁም ነቢይ ነው ማለት ነው።✅እውነት ✅ነው።
http://t.me/iqraknow http://t.me/iqraknow
ሼር