👉🏿አቡ -ሁሬራ (ረ ዐ)እንዳስተላለፉት ነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ)እንዲህ ሲሉ ስምቻለው በማለት ተናግረዋል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇❤️
https://t.me/joinchat/AAAAAENwILD2owhNtNVpgg
ነገ ምንም ጥላ በሌለበት አጭሩ በረጅሙ ረጅሙ ባጭሩ በሚቀናበት ሰዓት አላህ (ሱ ወ) ሰባት አይነት ሰዎችን በአርሽ ጥላ ስር ያድርጋቹዋል።
እነሱም✍
1✍ፍትሃዊ መሪ
2✍በወጣትነቱ አላህን በመገዛት ያሳለፈ/ች
3✍ልቡ ከመስጂድ ጋር የተቆራኘ(የተጠለጠለ)ሰው፣
4✍ለአላህ ብቻ ብለው በአላህ መንገድ ላይ የተዋደዱና በርሱም መንገድ ላይ የተለያዩ (ሲለያዩም ለአላህ ብለው)
5✍እንዲሁም አንዲት ቆንጆ ሴት ለዝሙት ስታጋብዘው/ሲጋብዛት አላህን በመፍራት የተወም ሰው ተዘጋጅቶላቸዋል
6✍በድብቅ ምፅዋት የሚሰጥ ሰው
7✍ብቻውን በሆነበት ሰዓት አላህን በመፍራት ያለቀሰ ሰው።አላህ ይወፍቀን
😭😭😭😭😭
ያረቢ ከነዚህ ሰዎች ውስጥ እኛን አድርገን ያረበልዓለሚን🤲!!!