ይህን ያውቁ ኖራል?
በምድራችን 24 ሳአት ሙሉ አዛን ሳይቋረጥ ይደረጋል ። ሱብሃን አላህ
ﻭﻫﻜﺬﺍ ﻻ ﻳﻨﻘﻄﻊ ﺍﻷﺫﺍﻥ ﻃﻮﺍﻝ ﺍﻟﻴﻮﻡ ﺍﻟﻜﺎﻣﻞ ﻣﻦ ﺣﻴﺎﺓ ﺃﺭﺿﻨﺎ , ﻭﻳﻤﻜﻦ ﺍﻟﺘﺄﻛﺪ ﺑﻌﻤﻠﻴﺔ
ﺣﺴﺎﺑﻴﺔ ﺻﻐﻴﺮﺓ : 4×360 ( ﺧﻂ ﻃﻮﻝ ) = 1440 ﺩﻗﻴﻘﺔ / 1440 60 ( ﺩﻗﻴﻘﺔ )
= 24 ﺳﺎﻋﺔ .
ﻓﺴﺒﺤﺎﻥ ﺍﻟﻠﻪ
በአለማችን ታላላቅ ሙሁራን በጉዳዩ ባካሔዱት ጥናት መሰረት አላህ ሱብሐነሁ ወታአላ እውነተኛው ጥሪ(አዛን) በቀን 24 ሳአት ሙሉ ሳይቋረጥ በምድራችን ዙሪያ ጥሪ እንደሚደረግ አረጋግጠዋል ። እንዲሁም አንድ ጥናት
እንደሚያመላክተው ፣ አዛን የእስላም ለኢባዳ የሚደረግ ጥሪ በመሆኑ በመላው አለማችን ዙሩያ ለደቂቃዎች እንኳን ሳይቋረጥ እስከ መጨረሻው ቀን (የውመል ቂያማ) አዛን መደረጉ የአላህ ታአምር መሆኑን ገልጸዋል ። በአንድ አካባቢ አዛን
ጥሪ ሲጨርስ ሌላኛው አካባቢ አዛን ይቀጥላል ። በመሆኑም ምድራችን ዙሪያዋ 360° ሲሆን እያንዳንዱ ዲግሪ ማሐል የ4 ደቂቃ ልዩነት ቢኖርም አዛን ለአንድ ደቂቃ እንኳን ሳይቋረጥ መሰማቱ እጅግ አስገራሚ ታአምር ነው።
የአንድ እለት 24 ሰዓት ማለት ምድር በምድር ወገብ 360 ድግሪ አንዴ
የምትዞረበት ጊዜ ማለት ነዉ፡፡
በቅድሚያ ድግሪ ማለት የምድር ወራጅ መስመር እና ገዳሚ መስመር
የሚገናኙበት ነጥብ ማለት ነዉ፡፡ በመሆኑም እያንዳንዱ የምድር ወራጅ መስመር እና ገዳሚ መስመር የሚገናኙበት 4 የተለዩ ነጥቦች አላቸዉ፡
በያአንዳንድ ዲግሪ ርቀት መካከል የ4 ደቂቃ ልዩነት አዛን ይደረጋል ይህም 360°
× 4 ደቂቃ= 1440 ደቂቃ = 24 ሳአት ይሆናል ። ሱብሃነላህ ይህ እጅግ አስገራሚ የአላህ ታአምር ነው።
እስልምና የሰጠን አላህ ምስጋና ይገባው ።
ምንጭ" #ADALPRESS405 f.b.ድ/ገጽ
http://t.me/iqraknow