#አራት #ነገርን #ማዘውተሩ #ጀነትን #ያስገባል።
http://t.me/iqraknow
ከሰሓቢዩ ኢብኑ ዑመር
رضي الله عنهما
አንደተነገረው አራት ነገሮችን የታደለ ሰው ጀነትን ያገኛል
1- ላ ኢላሀ'ኢለላህ ያለ/ ያበዛና ያዘወተረ
لا إله إلا الله.
2- ተሳስቶ ወንጀል ፈጸሞ "ኢስትግፋር" የሚያበዛ።
أستغفر الله.
3- መልካምን ነገር ሲገጥመው፣ ጸጋን ሲያገኝ ጌታውን የሚያመሰግን
الحمد لله.
4- አደጋ ሲከሰትበት
"ኢና ሊላህ ወ'ኢና ኢለይሂ ራጂዑን" የሚል
ﺇﻧﺎ اﻟﻠﻪ ﻭﺇﻧﺎ ﺇﻟﻴﻪ ﺭاﺟﻌﻮﻥ.
እነዚህ 4 ነገሮችን መታደል ሙስሊምን ጀነት ያስገባሉ።
📚ኢብኑ ዐብዲል-በር
بهجةالمجالس
http://t.me/iqraknow
http://t.me/iqraknow
ከሰሓቢዩ ኢብኑ ዑመር
رضي الله عنهما
አንደተነገረው አራት ነገሮችን የታደለ ሰው ጀነትን ያገኛል
1- ላ ኢላሀ'ኢለላህ ያለ/ ያበዛና ያዘወተረ
لا إله إلا الله.
2- ተሳስቶ ወንጀል ፈጸሞ "ኢስትግፋር" የሚያበዛ።
أستغفر الله.
3- መልካምን ነገር ሲገጥመው፣ ጸጋን ሲያገኝ ጌታውን የሚያመሰግን
الحمد لله.
4- አደጋ ሲከሰትበት
"ኢና ሊላህ ወ'ኢና ኢለይሂ ራጂዑን" የሚል
ﺇﻧﺎ اﻟﻠﻪ ﻭﺇﻧﺎ ﺇﻟﻴﻪ ﺭاﺟﻌﻮﻥ.
እነዚህ 4 ነገሮችን መታደል ሙስሊምን ጀነት ያስገባሉ።
📚ኢብኑ ዐብዲል-በር
بهجةالمجالس
http://t.me/iqraknow