አላህ (ሱወ) በቅዱስ ቁርኣኑ ከጠቀሣቸው ነፍሣትና እንሠሣት ምን ምን ትምህርት እንወስዳለን?
t.me/iqraknow `
ዙባብ (ዝንብ ) (ሱረቱ አል- ሐጅ ቁ -73)
ደረጃውን ዝቅ ባደረገ ጊዜ፤ ጥሩ እንደማይሠራ፣ ጥሩ ቦታ እንደማይውልና ከሱም ጥሩ እንደማይጠበቅ በታወቀ ጊዜ ከምሣሌዎች ሁሉ የበታችና ተንሽ ተደርጎ ተወሠደ።
ፈፅሞ ዝንብን አትምሠል
~ክብርህን ጠብቅ አትልከስከስ፣
~ ስታርፍ ቦታ መርጠህ እረፍ፡፡ ውሎህን አሣምር፣
~ በማያገባህ ነገር ጥልቅ አትበል፣
~መጥፎ ከመሥራትና ከመብላት ታቀብ፡፡ የሚል ትምህርት ከዝንብ እናገኛለን።
👇
https://t.me/joinchat/AAAAAENwILD2owhNtNVpgg
#ሼር ቢያደርጉት ሌሎች ይማሩበታል።