ረሱልን (ሰአወ) ከእናታቸው ቀጥሎ ጡት ያጠባቻቸው ሴት ማን ትባላለች? የሚል ጥያቄ ጠይቀን ነበር ፣
ብዙ ሰው የመለሰው ሀሊመቱ ሰኣዲያ እና እሙ አይመን በረካ ብለው ነው መልስ የሰጡት ። ነገር ግን ሁለቱም ትክክል አይደሉም።
ረሱልን (ሰአወ) ከእናታቸው ቀጥሎ ጡት ያጠባቻቸው ሴት ثويبه مولات ابي لهب بلبن ابن لها يقل له مسروح
የአቡ ለሀብ አገልጋይ (ባሪያ) የነበረችው ሱወይባ (ረ ዐ) ስትሆን ልጇን መስሩህን እያጠባች ነበር።
የተሳተፋችሁ በሙሉ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን።
http://t.me/iqraknow http://t.me/iqraknow