ይህን ያውቁ ኖሯል ?
ህፃናት ሲወለዱ በጆሮአቸው አዛን ለምን እንደሚደረግባቸው ያውቃሉ ?
ምክንያቱም ሱብሃን አላህ በጣም ይገርማል !
በረሱላችን ሰ.አ.ወ ስለታዘዝንም ነው ☪
ረሱላችን ሰ.አ.ወ አንድ ህፃን ሲወለድ በቀኙ ጆሮአቸው አዛንን እንድናደርግና በመቀጠልም በግራ ጆሮአቸው ኢቃምን (እቃማ) እንድናደርግ አዘውናል።
http://t.me/iqraknow
በአለማችን ላይ አዛን ተደረጎ ኢቃም ካልተደረገ አይሰገድም፣ አዛን ይደረጋል ኢቃም ይከተላል ከዛም ይሰግዳል።
፨ ታድያስ ይህ ከሆነ በህፃን ጆሮ የተደረገው አዛንና ኢቃም ሶላቱ የት ነው?
፨ በእርግጥ ሰላቱ አለ ይሰገዳል! ልብ ብላችሁ ከሆነ ሰላት-አለ ጀናዛ ያለ አዛንና ያለ ኢቃም ነው የሚሰገደው! ምክንያቱም አዛንና ኢቃም የተደረገው ያሰው ሲወለድ ነውና !! አላሁ አክበር !
ይህ በብዙዎቻችን ያልተለመደ ተግባር እንደሆነ ይሰማኛል !!
ነገር ግን ረሱል ሰ.አ.ወ ያደረጉት ተግባር ስለሆነ ልጆች ሲወለዱልን በቀኝ ጆሮአቸው አዛንን በግራ ጆሮአቸው ደግሞ ኢቃምን(እቃማ) ይደረጋል ።
http://t.me/iqraknow http://t.me/iqraknow