#በስሎቬኒያ በታሪክ የመጀመሪያው መስጅድ ተገነባ!!
http://t.me/iqraknow
የስሎቬኒያ ሙስሊሞች ምንም አይነት መስጅድ ያልነበራቸው ሲሆን በሀገሪቱ መስጅድ መስራት እንድፈቀድላቸው ላለፉት 50 አመታት ሲጠይቁ ኖረዋል።
አብዛኛው ህዝቧ የካቶሊክ እምነት ተከታይ የሆነባት ስሎቬኒያ ከብዙ ጥያቄ በሗላ የመጀመሪያው መሽጅድ በዋና ከተማዋ ጁብልጃና (Ljubljana ) ሊገነባ ችሏል። በስሎቬኒያ መስጅድ እንድሰራ ፈቃድ የተሰጠው ከ 15 አመት በፊት ነው።
በ Bevic perovic architikti architecture ዳዛይን የተደረገው ይህ ውብ መስጅድ 70% ወጪውን የሸፈነችው ኳታር ናት። http://t.me/iqraknow
በስሎቬኒያ የሙስሊሞች ቁጥር በጣም አናሳ ሲሆን በ 2014 እ.ኤ.አ በተደረገ ቆጠራ በሀገሪቱ 48,266 ሙስሊሞች እንደሚኖሩ ተግልጿል ይህም ከሀገሪቱ አጠቃላይ ህዝብ 2.4% ያክል ይሆናል።
መረጃውን ያገኘሁት ከ VOA , Associated press እና Wikipedia ነው።