#ሰላት_ግዳታ_ስለመሆኑ፡-
አላህ እንዲህ ብሏል፡-
http://t.me/iqraknow
‹‹#ሶላትንም ደንቡን ጠብቃችሁ ስገዱ፡፡›› (አል በቀራህ 43)
በዚህ መልኩ በብዙ አንቀፆች ላይ ተናግሯል፡፡ በሌላም አንቀፅ አላህ እንዱህ ብሏል፡- ‹‹ለእነዚያ ላመኑት ባሮቼ በእርሱ ውስጥ ሽያጭና ወዲጂነት የሌለበት
ቀን ከመምጣቱ በፊት #ሶላትን በደንቡ ይሰግዳሉ(ስገዱ) በላቸው፡፡›› (አል ኢብራሂም 31)
ከሀዲስ ማስረጃዎች ውሰጥም ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል
“#ሰላቶች አምሰት ምንዳቸው ግን ሀምሳ ነው፡፡”[ቡኻሪ ዘግበውታል]
ስለ ኢስላም ለጠየቃቸው ግለሰብ እንዲህ ብለውታል
“በቀንና በሌሊት ውስጥ አምስት ሰላቶችን መስገድ…” ጠያቂውም ከዚህ ሌላ አለብኝን? ሲላቸው አይ በራስህ ፍቃድ ከሰገድክ እንጂ ሌላ ግዴታ ሰላት የለብህም ብለውታል፡፡” [ቡኻሪና ሙስሊም ]
ሰላት ግዴታ የሚሆነው አቅመ አዳም ወይም አቅመ ሄዋን በደረሰና አእምሮው ጤናማ በሆነ ሙስሊም ላይ ሲሆን ካፊር ህፃንና እብድ ላይ ግዴታ አይደለም፡፡
ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- “ከሶስት ሰዎች ብዕር ተነስቷል (ወንጀል አይፃፍባቸውም ማለት ነው) የተኛ እስኪነቃ፣ እብድ እስኪድንና ህፃን እስኪደርስ፡፡”
ህፃን ሰባት አመት ሲሞላው ሶላት እንዲሰግድ መታዘዝ ሲኖርበት አስር አመት ሞልቶት ማይሰግድ ከሆነ ደግሞ በመግረፍ እንዲሰግድ ማድረግ ግዴታ ነው፡፡
➡️የሰላትን ግዴታነት #የካደ_ወይም_የማይሰግድ በዚህ ተግባሩ ከእስልምና ይወጣና ከሀዲ ይሆናል፡፡
ነብዩ ﷺእንዱህ ብለዋል
“በእኛና በእነርሱ (በከሀዲያን) መካከል ያለው መለያ ሰላት ነው እሱን የተወ በእርግጥ ክዷል፡፡” (ሙስሉም ዘግበውታል)
http://t.me/iqraknow http://t.me/iqraknow