ይህንንስ ያውቁ ኖሯል?
ኢትዮጵያ እና ሰሃቦች የነቢዩ (ሰ ዐ ወ) ባልደረቦች ||~||~~||~~~||~~
http://T.me/iqraknow
ሰሐቦች በኢትዮጵያ (ጥቂት እውነታዎች)
• ነብዩ ሙሐመድ (ሰ ዐ ወ) በጀንነት ካበሰሯቸው አስሩ ሰሐቦች መካከል አራቱ በስደት ወደ #ኢትዮጵያ መጥተዋል፡፡ እነርሱም: –
~√~ ዑሥማን ቢን ዐፋን፣
~√~ ዙበይር ኢብኑል አዋም
~√~ ዐብዱራሕማን ኢብን አውፍ እና
~√~ አቡ ዐበይዳ ኢብኑ ጀርራህ ናቸው፡፡
• የነብዩ ሙሃመድ (ሰዐወ) ልጅ የሆነችው ሩቂያም(ረዐ) በስደት ወደ ኢትዮጵያ መጥታለች፡፡
• እውቁ ሰሓባ አምር ኢብን አስም ቁረይሾችን ወክሎ ሰሐቦችን ሊያስመልስ ወደ ኢትዮጵያ መጥቷል፡፡ በኋላም እስልምናን የተቀበለው እዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው፡፡
• ወደ ኢትዮጵያ ከተሰደዱት ውስጥ ነቢዩ ሙሃመድ (ሰዐወ) ሁለቱን በሚስትነት አግበተዋል፡፡ እነርሱም
√√ ረምላ ቢንት አቡ-ሱፍያን (ኡሙ ሐቢባ) እና
√√ ኡሙ ሰላማ ናቸው፡፡
(ረዲየላሁ ዐንሁም )
|| ሼር በማድረግ ለሌላ ሰው አድርሱ
👇
http://T.me/iqraknow http://T.me/iqraknow
=ምንጭ" || አጫጭር ኢስላማዊ ታሪኮች