ለጠቅላላ ዕውቀት
http://T.me/iqraknow
✅የሰው ዘር መጀመሪያ የሆኑት #አደም (ዐሰ) ።
✅ልዩ የክብር ቦታ የተሰጣቸው #እንድሪስ(ዐሰ)።
✅950 ዓመታት በማስተማር የቆዩት #ኑህ(ዐሰ)
✅ወደዓድ ህዝቦች የተላኩት #ሑድ(ዐሰ)።
✅ድንጋይ ተፈልቅቆ ግመል የወጣችላቸው #የሰሙዱ ሳሊህ(ዐሰ)።
✅የኑምሩድን እሳት ድል በማድረግ የወጡት #ኢብራሒም(ዐሰ)።
✅መላእክት በእንግድነት ወደቤቱ የገቡት #ሉጥ(ዐሰ)።
✅በካዕባ ግንባታ የተሳተፉት #ኢስማኢል(ዐሰ)።
✅የአባታቸው የኢብራሂም ልጅ #ኢስሐቅ(ዐሰ) & ኢስማኢል(ዐሰ)።
✅የ12 ወንድ ልጆች አባት የሆኑት #ያዕቆብ(ዐሰ)።
✅እጅግ ታጋሹና ጥበበኛው #ዩሡፍ(ዐሰ)።
✅መከራን ቻዩና ጸሎተኛው #አዩብ(ዐሰ)።
✅የሁለት ሴቶች አባት የሆኑት የመደኑ #ሹዓይብ(ዐሰ)።
✅ባህር የተሰነጠቀላቸው #ሙሳና ወንድማቸው #ሐሩን(ዐሰ)
✅በዓሣ ሆድ ውስጥ ዚክር ያደረጉት
የነይነዋው #ዩኑስ(ዐሰ)።
http://T.me/iqraknow http://T.me/iqraknow
http://T.me/iqraknow
✅የሰው ዘር መጀመሪያ የሆኑት #አደም (ዐሰ) ።
✅ልዩ የክብር ቦታ የተሰጣቸው #እንድሪስ(ዐሰ)።
✅950 ዓመታት በማስተማር የቆዩት #ኑህ(ዐሰ)
✅ወደዓድ ህዝቦች የተላኩት #ሑድ(ዐሰ)።
✅ድንጋይ ተፈልቅቆ ግመል የወጣችላቸው #የሰሙዱ ሳሊህ(ዐሰ)።
✅የኑምሩድን እሳት ድል በማድረግ የወጡት #ኢብራሒም(ዐሰ)።
✅መላእክት በእንግድነት ወደቤቱ የገቡት #ሉጥ(ዐሰ)።
✅በካዕባ ግንባታ የተሳተፉት #ኢስማኢል(ዐሰ)።
✅የአባታቸው የኢብራሂም ልጅ #ኢስሐቅ(ዐሰ) & ኢስማኢል(ዐሰ)።
✅የ12 ወንድ ልጆች አባት የሆኑት #ያዕቆብ(ዐሰ)።
✅እጅግ ታጋሹና ጥበበኛው #ዩሡፍ(ዐሰ)።
✅መከራን ቻዩና ጸሎተኛው #አዩብ(ዐሰ)።
✅የሁለት ሴቶች አባት የሆኑት የመደኑ #ሹዓይብ(ዐሰ)።
✅ባህር የተሰነጠቀላቸው #ሙሳና ወንድማቸው #ሐሩን(ዐሰ)
✅በዓሣ ሆድ ውስጥ ዚክር ያደረጉት
የነይነዋው #ዩኑስ(ዐሰ)።
http://T.me/iqraknow http://T.me/iqraknow