ጥሩ ምክሮች!ለብልሆች!
http://t.me/iqraknow
✍ ሱረቱል ከህፍን አርብ አርብ የቀራ ከደጃል ተንኮል
ይጠበቃል
✍ ሱረቱል ሙልክን ሁሌ ማታ ማታ የቀራ ከቀብር ፈተና
ይጠበቃል
✍ ሱረቱል ዋቂዐን ሁሌ ማታ ማታ የቀራ ከድህነት
ይጠበቃል
✍ ሱረቱል ኢኽላስን ሶስት ጊዜ የቀራ ቁርዐንን
እንዳከተመ
ይቆጠራል
✍ ሀያተል ኩርሲን እና ሱረቱል ኢኽላስ፣ፈለቅ እንዲሁም
ሱረቱል ናስን ማታ ማታ ወይም ጠዋት ላይ የቀራ
ከሸይጣን
ተንኮል እንጠበቃለን
✍ የኢሻን ሠላትና የሱብሂን ሠላት በጀምዐ የሠገደ
ለሊቱን
በሙሉ እየሠገደ እንዳደረ ይቆጠራል
✍ የሱብሂን ሠላት ሰግዶ ጎህ እስኪቀድ ድረስ አዝካሮችን
እያለ የተቀመጠ ሀጅ እንዳደረገ ይቆጠርለታል
✍ የረመዳንን ፆምና የሸዋልን 6ቱን ቀን የፆመ አመቱን
በሙሉ እንደፆመ ይቆጠራል ኢንሻእአላህ ሁላችንም
አንብበን የምንጠቀምበት ሠዎች ያድርገን!
http://t.me/iqraknow http://t.me/iqraknow
http://t.me/iqraknow
✍ ሱረቱል ከህፍን አርብ አርብ የቀራ ከደጃል ተንኮል
ይጠበቃል
✍ ሱረቱል ሙልክን ሁሌ ማታ ማታ የቀራ ከቀብር ፈተና
ይጠበቃል
✍ ሱረቱል ዋቂዐን ሁሌ ማታ ማታ የቀራ ከድህነት
ይጠበቃል
✍ ሱረቱል ኢኽላስን ሶስት ጊዜ የቀራ ቁርዐንን
እንዳከተመ
ይቆጠራል
✍ ሀያተል ኩርሲን እና ሱረቱል ኢኽላስ፣ፈለቅ እንዲሁም
ሱረቱል ናስን ማታ ማታ ወይም ጠዋት ላይ የቀራ
ከሸይጣን
ተንኮል እንጠበቃለን
✍ የኢሻን ሠላትና የሱብሂን ሠላት በጀምዐ የሠገደ
ለሊቱን
በሙሉ እየሠገደ እንዳደረ ይቆጠራል
✍ የሱብሂን ሠላት ሰግዶ ጎህ እስኪቀድ ድረስ አዝካሮችን
እያለ የተቀመጠ ሀጅ እንዳደረገ ይቆጠርለታል
✍ የረመዳንን ፆምና የሸዋልን 6ቱን ቀን የፆመ አመቱን
በሙሉ እንደፆመ ይቆጠራል ኢንሻእአላህ ሁላችንም
አንብበን የምንጠቀምበት ሠዎች ያድርገን!
http://t.me/iqraknow http://t.me/iqraknow