የጾም ህግጋቶች ስልጠና ምዝገባ Registration تسجيل
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካሁ
የተክበራችሁ ወንድም እህቶች ተማሪዎች፤
እውቀት ከንግገርም ከስራም መቅደም አለበት አይደል ....?
እነሆ ከፊታችን ያለውን የረመዷንን ወር ጾም ከመጀመራችን በፊት ስለጾም ሙሉ ትምህርት ተምረን ጾማችንን በልማድ ሳይሆን በቁርአንንና በትክክለኛው ሃዲስ አስተምህሮት ይሆን ዘንድ፤ የጾም ህግጋቶች ስልጠና ይዘን ብቅ ብለናል፤
>>ስልጠናው የሚሰጠው በሸይኻችን በሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን ኸሊል
>>>ትምህርቱ የሚጀመረው ማርች 2፣ ...