የሥራ ማስታወቂያ
ድርጅታችን መስከረም ጌታቸው መልቲሚዲያ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሥራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
1 የሥራ መደቡ መጠሪያ ጀማሪ ሪፖርተር
ተፈላጊ የትምሕርት ደረጃ በጋዜጠኝነት፣ በቋንቋና ሥነ ጽሑፍ፣ በፎክሎር፣ በትያትር ጥበባት በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ የተመረቀች
በሌሎች የማኅበራዊ ሳይንስ ዘርፎች የተመረቁ ከሆነ ከዩኒቨርስቲ በፊት በሚኒ ሚዲያ፣ሥነ ጽሑፍና ትያትር ክበባት ተሳትፎ ወረቀት ያለዎ ቢሆን ይመረጣል።
የሥራ ልምድ 0 ዓመት
ደምወዝ በድርጅታችን ስኬል መሠረት
ብዛት 1
2 የሥራ መደቡ መጠሪያ ሪፖርተር

የሥራ ልምድ 2 ዓመት
ደምወዝ በድርጅታችን ስኬል መሠረት
ብዛት 1
3 የሥራ መደቡ መጠሪያ የቢሮ ባለሙያ
ተፈላጊ የትምሕርት ደረጃ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ ፣ ኢኮኖሚክስና ማኔጅመንት በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ የተመረቀች
የሥራ ልምድ 0 ዓመት
ደምወዝ በድርጅታችን ስኬል መሠረት
ብዛት 1
የምዝገባ ቀን ከጥር 16 - እስከጥር 19 2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ ይሆናል።
ልዩ ምልከታ
የትምህርት ማስረጃችሁን በዚህ የፌስ ቡክ ገጽ መልእክት ማስቀመጫ (messenger) ብቻ እንድትልኩ እናሳስባለን።