Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#SafaricomEthiopia
ቡድናችንን እያጠናከርን ባለንበት በዚህ ወቅት፤ ብዙዎቻችሁ አዳዲስ ተመራቂዎችን የሚቀበለው የDiscover Graduates መርሐግብር አካል ለመሆን ፍላጎት በማሳየታችሁ ደስ ብሎናል።
በመጀመሪያው ዙር ምልመላ የ130,000 አመልካቾችን ማመልከቻ ተቀብለናል። የሰው ሀብት ቢሯችን ዋና ኃላፊ ሞካያ ሞካያ፣ በምልመላ ሂደቱ ላይ ስለሚኖሩ ቅደም ተከተሎች በቀጣዩ ቪዲዮ ላይ በዝርዝር አብራርተዋል፡፡የኦንላየን ምዘናዎችን የሚያጠናቅቁ እጩዎች በስልክ እና በኢሜይል ጥሪ የሚደረግላቸው ይሆናል።
ስለ Discover Graduates መርሐግብር የበለጠ ለማወቅ ከላይ ያለውን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡
#WeAreComing
#SafaricomEthiopia
@OfficialSafaricom