ለጥንቃቄ
✅GUYS እባካችሁ ሊንክ ሲላልክላችሁ እንዳትነኩ ምክንያቱም ብዙ ሰው HACK እየተደረገ ከምታውቁት ሰው ቢሆንም እንኩአን ምታውቁት ሰው በ አጋጣሚ hack ከተደረገ እናንተንም ይዟችሁ ገደል ነው ሚገባ

@kale_teck