Private shopping 👕👖👟💯💯


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Блоги


ሕሊና እንጂ መልክ አያስብም፡፡
አንደበት እንጂ መልክ አይናገርም፡፡
መልካምነት እንጂ መልክ ከሰው አያኖርም፡፡
ስነምግባር እንጂ መልክ አያስከብርም፡፡
እምነትና ፍቅር እንጂ መልክ ሞትን አያሻግርም፡፡
መልክ የላይ ማንነትን እንጂ የውስጥ ሰብእናን
ፊት ቀልቶ ውስጥ ሊጠቁር፣ውጪ አግጦ ልብ ሊቆሽሽ ይችላል፡፡
እውነተኛ ፍቅር በአይን ሳይሆን በል ነው ።
cross 👉 @ki_ki_17

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Блоги
Читать канал