KJCN church /Prophet Amanuel Daba


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Религия


King Jesus Christ for all creation

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций


🛑ዛሬ ድንቅ የፀሎትና ሃይልን የመቀበል ምሽት ጌታ በቤታችሁና በነገሮቻችሁ ሁሉ ላይ የሚገለጥበት የzoom አገልግሎት ከታች በሚገኛው Link በመግባት ፀጋ ይካፈሉ ለወዳጆቾም share በማድረግ የበረከት ተካፍይ ያድርጉአቸው .. ልክ ከምሽቱ 3:00 ሰአት በኢትዮጵያ ይጀምራል
👇👇👇
👉Zoom is inviting you to a scheduled Zoom meeting.

Topic: Final Day of fasting/ Saturday Zoom Service
Time: Nov 30, 2024 03:00 PM Sao Paulo

Join Zoom Meeting
https://us06web.zoom.us/j/2918925852?pwd=oERsdast1VIaqqM59lCKbLLccU4IgP.1&omn=82299149763

Meeting ID: 291 892 5852
Passcode: 2276


ዛሬ ከምሽቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ በዚህ Link ተጭነው ይግቡ 👉👇👇👇
https://www.youtube.com/@prophetamanueldabaSubscribe777




🛑ዛሬ በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ በዚሁ የ YouTube channel አይንህን ጠብቅ በሚል ዕርስ የLive የትምህርትና የፀሎት ግዜ ይኖረናል






Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


🛑ዛሬ ቅዳሜ በነገር ሁሉ ነፃ መውጣት በሚል ድንቅ የቃልና የፀሎት ግዜ ይኖረናል ከምሽቱ 3:00 በኢትዮጵያውያን ሰአት አቆጣጠር ጀምሮ 👉Zoom is inviting you to a scheduled Zoom meeting.

Topic: Saturday Prayer with Prophet Amanuel Daba
Time: Oct 5, 2024 03:00 PM Sao Paulo

Join Zoom Meeting
https://us06web.zoom.us/j/86531449103

Meeting ID: 865 3144 9103




🛑ነገ ቅዳሜ ነፃ በነገር ሁሉ ነፃ መውጣት በሚል ድንቅ የቃልና የፀሎት ግዜ ይኖረናል ከምሽቱ 3:00 በኢትዮጵያውያን ሰአት አቆጣጠር ጀምሮ 👉Zoom is inviting you to a scheduled Zoom meeting.

Topic: Saturday Prayer with Prophet Amanuel Daba
Time: Oct 5, 2024 03:00 PM Sao Paulo

Join Zoom Meeting
https://us06web.zoom.us/j/86531449103

Meeting ID: 865 3144 9103


🛑በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ የፀሎትና የቃል ጊዜ
ከታች ያለውን link በመጫን ወደ zoom መግባት ይቻላል 👇👇👇
👉Prophet Amanuel is inviting you to a scheduled Zoom meeting.

Topic: Prophet Amanuel's Zoom Meeting Sunday service
Time: Sep 29, 2024 03:00 PM Sao Paulo

Join Zoom Meeting
https://us06web.zoom.us/j/89236779437

Meeting ID: 892 3677 9437






🛑ነገ ድንቅ የተበሉ አመታቶችን ማስመለስ በሚል የተዘጋጀ ትንቢታዊ የፀሎት ምሽት
👉ለሁሉም በዘይት ይፀልያል ከቤተሰቦ ጋር በመምጣት ፀጋ ይካፈላሉ ⭐️
🛑ኢየሱስ ያድናል


🛑ነገ ሰኞ ድንቅ የሃይል ቀን በዚህ ቀን ከምሽቱ 11 ሰአት ጀምሮ መዘግየትን ሁሉ ከኑሮ ፣ ከህይወት ፣ ከኢኮኖሚያችሁ ላይ የሚመታበትና ጌታ ወዳየላችሁ ከፍታ በመለኮታዊ ፍጥነት የምትገቡበት ትንቢታዊ የፀሎት ምሽት
👉ይምጡና ከተያዙበት የትኛውም ቀንበር በፍጥነት ያምልጡ
👇👇👇
👉“ፈርዖንም ልኮ ዮሴፍን አስጠራ፥ ከግዞት ቤትም አስቸኰሉት፤ እርሱም ተላጨ፥ ልብሱንም ለወጠ፥ ወደ ፈርዖንም ገባ።”
— ዘፍጥረት 41፥14


Репост из: Prophet Amanuel Daba
👉🛑ዛሬ ሰኞ ድንቅ ለተሃድሶ የሚፀለይበት የሃይል ቀን በዚህ ቀን 👉ለቤተሰብ ለኢኮኖሚ ለአገልግሎት ተሐድሶ በዘይት ይፀለያል ጌታም ሁሉን አዲስ ያደርጋል
🛑ከ11 ሰአት ጀምሮ 22 ሰገን ህንፃ ውስጥ
👇👇👇
👉ኢሳይያስ 43
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁸ የፊተኛውን ነገር አታስተውሉ፥ የጥንቱንም ነገር አታስቡ።
¹⁹ እነሆ፥ አዲስ ነገርን አደርጋለሁ፤ እርሱም አሁን ይበቅላል


ሁላችሁም ተጋብዛችኋል







Показано 20 последних публикаций.