#የኮሚምርጫ #KomiPicks
እሁዳችሁን በመፈለግ አሳልፉ
ይሄን ፊልም ልጅ ሆኜ ነበር ያየሁት በጣም ነበር የወደድኩት ፣ የመጣችሁበትን ማወቅ ስለመፈለግ ነው ።
እናት እና አባቱን የማያውቅ ልጅ እነሱን ለማግኘት የሚያደርገውን ጥረት እና በሙዚቃ ውስጥ የሚሰማውን ጥሪ ሲከተል ነው የምናየው ።
ያያችሁት ሐሳባችሁን በComment ንገሩኝ
ያላያችሁት ይፖሰት የምትሉ በEmoji አሳዩኝ