የChristopher Nolan ፊልም የሚመሰረትበትን የሆመር Odyssey ላይ የተመሰረተውን ይሄን ፊልም ወድጄዋለሁ።
ለሁላችሁም ግን አይሆንም ፣ ግን count of monte cristoን ከወደዳቹ ይሄን ለመውደድ አይከብዳችሁም። Ralph Fienes እዚ ፊልም ላይ ከትወናው ባለፈ ሰውነቱ በጣም አስገርሞኛል።
ምሽታችሁን ድስ ብሏቹ እስከመጨረሻው ታዮታላቹ ወይም ደህና አርጎ እንቅልፍ እንዲወስዳቹ ይረዳችኃል 😁
እንዴት እንዳረጋቹ ጠዋት ላይ ንገሩኝ