ቢስሚላሂ ብየ በስሙ ልጀምር
ብየም ልንገራችሁ ኡስታዞች ሂደዋል ኩታበር ምድር
ከደሴ ተነስተህ ኩታበር ስትገባ
ታፀባርቃለች ደምቃ እንዳበባ
ታቅፋ ምትገኘው በሁለት ተራራ
በስከቀኝ በኩል የጉባ ተራራ
መሆነኛ ደግሞ ይገኛል በስከግራ
አሉ ምርጥ ወንድሞች በጣሙን የሚያምሩ
በጣም ሚዋደዱ ለታላቁ ጌታ ብለው ለጀባሩ
በጣሙን ደምቃለች ኩታበር ከተማ
ብለው ነግረውኝ ነው አልሄድኩም እኔማ
ስትታይ የምታምር አረንጓዴ ለብሳ
በጣም የምታምር ከተማዋ አናሳ
በዛሬው ቀን ደግሞ ድምቅ ብላለች ተሠባስበውባት ሸይኽ ከነደረሳ
አንተናኔ ደግሞ ገብታን እናዳምጥ በታላቁ ቻናል እንግባ በጦሳ
https://t.me/AbuNamuse/6322
ብየም ልንገራችሁ ኡስታዞች ሂደዋል ኩታበር ምድር
ከደሴ ተነስተህ ኩታበር ስትገባ
ታፀባርቃለች ደምቃ እንዳበባ
ታቅፋ ምትገኘው በሁለት ተራራ
በስከቀኝ በኩል የጉባ ተራራ
መሆነኛ ደግሞ ይገኛል በስከግራ
አሉ ምርጥ ወንድሞች በጣሙን የሚያምሩ
በጣም ሚዋደዱ ለታላቁ ጌታ ብለው ለጀባሩ
በጣሙን ደምቃለች ኩታበር ከተማ
ብለው ነግረውኝ ነው አልሄድኩም እኔማ
ስትታይ የምታምር አረንጓዴ ለብሳ
በጣም የምታምር ከተማዋ አናሳ
በዛሬው ቀን ደግሞ ድምቅ ብላለች ተሠባስበውባት ሸይኽ ከነደረሳ
አንተናኔ ደግሞ ገብታን እናዳምጥ በታላቁ ቻናል እንግባ በጦሳ
https://t.me/AbuNamuse/6322