Репост из: فوائد الكتاب والسنة
💎አብሺሪ አንች ዉዷ እህቴ 💎
የሡና ፈር ቀዳጅ የተዉሂድ አርበኞች‼️
የማይበገሩ ጠንካራ እህቶች
ዉበት ድምቀት ናቸዉ የሩቅ አሣቢዎች
አሏህ ያግዛችሁ ሰለፍይ እህቶች
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
እቃን እያጠቡ ተዉሂድ የሚማሩ 🔘
ምግብ እየሰሩ ኢልምን የሚቀስሙ
ሠለቸኝ ደከመኝ መችስ ብለዉ ያዉቃሉ
በኸይር መንገድ ላይ መች ይታጣሉ
እረፍታቸዉ ሁሉ ምንም ሳይሰሥቱ ለድን ይሠጣሉ
እርዳቸዉ ያረቢ ያረህምራሂሚን ሀያልነህ ጀሊሉ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ሰለፍይዋ ጀግና አይዞሽ አብሽሪ 🔘
ቆርጠሺ በመነሳት ድንሽን ተማሪ
እንደ ጃሂሎቹ ወደኋላ አትቅሪ
አላማሽ ከሆነ ተዉሂድን ለመማር
ዱኒያ አኼራሺን ሁሉን ለማሣመር
ተጠጊ ከነርሱ ብዙ ጀግኖች አሉ
ባሉቧልታ ወሬ ፍፁም የማይታለሉ
አብሽሪ ከጎንሽነን ጧትማታ የሚሉ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
https://t.me/fewaedul_kitabi_wessunah
እኛን ለማስተማር የማይሠለቻቸዉ 🔘
ሁል ፈገግታቸዉ አለ ከፊታቸዉ እንድህ
ያሉ እንቁ ሰለፍይ እህቶችን አሏህ ይጠብቃቸዉ
ዱኒያ ወል አኼራ አላህ ያሳምርላቸዉ
እናማ ጀግናዋ የኔዉዷ ጀግና አብሽሪ ጠንክሪ
ከምርጥ እህቶችሽ በአዳብ ድንሽን ተማሪ
ሰዉመናቅን ትተሽ ከጀግናዋ እህትሽ
ቁርአንን ቅሪ ተዉሂድ እና ሡናን አጥብቀሽ ተማሪ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
https://t.me/daewaselfyatentaadjibar
የሡና ፈር ቀዳጅ የተዉሂድ አርበኞች‼️
የማይበገሩ ጠንካራ እህቶች
ዉበት ድምቀት ናቸዉ የሩቅ አሣቢዎች
አሏህ ያግዛችሁ ሰለፍይ እህቶች
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
እቃን እያጠቡ ተዉሂድ የሚማሩ 🔘
ምግብ እየሰሩ ኢልምን የሚቀስሙ
ሠለቸኝ ደከመኝ መችስ ብለዉ ያዉቃሉ
በኸይር መንገድ ላይ መች ይታጣሉ
እረፍታቸዉ ሁሉ ምንም ሳይሰሥቱ ለድን ይሠጣሉ
እርዳቸዉ ያረቢ ያረህምራሂሚን ሀያልነህ ጀሊሉ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ሰለፍይዋ ጀግና አይዞሽ አብሽሪ 🔘
ቆርጠሺ በመነሳት ድንሽን ተማሪ
እንደ ጃሂሎቹ ወደኋላ አትቅሪ
አላማሽ ከሆነ ተዉሂድን ለመማር
ዱኒያ አኼራሺን ሁሉን ለማሣመር
ተጠጊ ከነርሱ ብዙ ጀግኖች አሉ
ባሉቧልታ ወሬ ፍፁም የማይታለሉ
አብሽሪ ከጎንሽነን ጧትማታ የሚሉ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
https://t.me/fewaedul_kitabi_wessunah
እኛን ለማስተማር የማይሠለቻቸዉ 🔘
ሁል ፈገግታቸዉ አለ ከፊታቸዉ እንድህ
ያሉ እንቁ ሰለፍይ እህቶችን አሏህ ይጠብቃቸዉ
ዱኒያ ወል አኼራ አላህ ያሳምርላቸዉ
እናማ ጀግናዋ የኔዉዷ ጀግና አብሽሪ ጠንክሪ
ከምርጥ እህቶችሽ በአዳብ ድንሽን ተማሪ
ሰዉመናቅን ትተሽ ከጀግናዋ እህትሽ
ቁርአንን ቅሪ ተዉሂድ እና ሡናን አጥብቀሽ ተማሪ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
https://t.me/daewaselfyatentaadjibar