የስልጠና ፕሮግራም ፤
*******
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር ባለፈው ህዳር ወር በኡጋንዳ ካምፓላ በተደረገው 29ኛው ጉባኤ በታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ የ ምስራቅ አፍሪካ የህግ ማህበረሰብ ን East African Law Society በአባልነት መቀላቀሉ እና የማህበራችን መሪ አቶ ቴዎድሮስ ጌታቸው የተቋሙ የበላይ አመራር Governing Council አባል ሆነው መመርጣቸው ይታወሳል::
ይህንኑ ተከትሎም ትብብሩ ለኢትዮጵያውያን የህግ ባለሙያዎች የተሻሉ እድሎችን እንዲያስገኝ የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ ይገኛሉ:: ከነዚህም በ EALS የሚዘጋጁ አለምአቀፍ ስልጠናዎች ዋነኞቹ ሲሆኑ የባለሙያዎችን አቅም በመገንባት ረገድ የተሻለ ጥቅም የሚያስገኙ ናቸው::
በመሆኑም ነገ ማክሰኞ ጥር 27 ቀን 2017ዓ.ም በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከቀኑ 8:00 ሰአት ጀምሮ " በግል ዳታ/መረጃ አጠባበቅና የህግ ባለሙያዎች ሚና" The Critical Role of Advocates in Personal Data Protection and Privacy." በሚል ርእስ ዌብናር ይካሄዳል:: መላው የማህበሩ አባላት ከዚህ በታች በተመለከተው መስፈንጠሪያ ሊንክ በመመዝገብ በስልጠናው እድል እንድትጠቀሙ ጥሪ እናቀርባለን::
ቀጣይ የስልጠና ዝርዝር ፕሮግራሞችን አስከትለን የምናሳውቅ ይሆናል::
🔒 How Safe Is Your Personal Data?
In today’s digital world, personal data is a valuable asset—but are we doing enough to protect it? ⚖️🔍
Join us TOMORROW for a thought-provoking webinar on "The Critical Role of Advocates in Personal Data Protection and Privacy." 📜💼
In partnership with Hilton Law, this exclusive session will uncover:
✅ The hidden risks in data collection & processing
✅ Legal loopholes & enforcement challenges in East Africa
✅ How advocates can drive real change in data protection
🔗 REGISTER HERE now: http://bit.ly/EALS-DPP-Webinar
Don’t miss this crucial conversation! 🚀
መረጃውን #share #like በማድረግ እንድታጋሩልን እንጠይቃለን::
መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ ገፃችንን በሚከተለው መስፈንጠሪያ ይቀላቀሉ::
የሊንክደን ገፃችን LinkedInn Page - https://www.linkedin.com/company/ethiopian-federal-advocates-association/
ፌስቡክ- https://www.facebook.com/ethiopianbarassociation?mibextid=9R9pXO
የቴሌግራም ገፅ- https://t.me/ethiopianfederalbarassociation
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር
ጥር 26 ቀን 2017ዓ.ም
አዲስ አበባ ፤