" #ፍቅር_ማነው?"
#እስኪ_አንድ_ታሪክ_ልንገራችሁ።
አንድ የዋህ አባት ባንድ ሀገር ይኖሩ ነበር።
የዋህነታቸውን የተመለከቱ
አስራ ሶስት ሽፍቶች ጩቤ፤ሳንጃ፣ጎራዴ በልብሳቸው ውስጥ
ደብቀው የኛን የዋህ ሰው ቤት አንኳኩ።
#እኛም_የዋህ_አባት_የዘመኑ_አብረሃም ይባሉ ነበርና
እንግዶቹን በደስታ
ተቀብለው ወደ ቤት አስገቧቸው።
እንግዶቹን ሲቆጥሯቸው አስራ ሶስት ናቸው ውይ ጌታ ከአስራ
ሁለቱ ሐዋርያት ጋር ወደ ቤቴ መጣልኝ ብለው ደስ አላቸው።
ከዚያም ጌታ የቱ ነው፤ ጴጥሮስ የቱ ነው፤ ዮሐንስ የቱ ነው
እያሉ
#መጠየቅ_ጀመሩና_እግራቸውን_አጥበው፤ ምግብ አቅርበው፤
በቃላቅ በታላቅ
ፍቅር አስተናገዷቸው። ሽፍቶቹ ይህን ሁሉ ደግነት አዩና ልባቸው አራራ ሊገድሏቸው
መተው
#በፍቅራቸው_ተማረኩ፤በእግራቸው ሰር ተንበረከኩ፤ ሀያላን
ጉልበተኛ ቢሆንም
በፍቅር ተሸነፈ። በሽፍትነት የዋኙባትን ይችን አለም ንቀው
የቅድስና በህይወት መኖር ጀመሩ።
"ፍቅር ማነው"?
#ፍቅር_ሀያል ነውጉልበተኛውን ያንበረክካል።
#ፍቅር_ጉልበተኛ ነው ትዕቢተኛውን ትሁት ያደርጋል።
ፍቅር ጠቢበኛ ነው በጥላቻ አይኑ የታወረውን ያበራልና።
#ፍቅር_ታጋሽ_ነው እልኸኛውን ያረጋጋል። ©ፍቅር ታጋሽ ነው የበደለን ያጽናናል።
#ፍቅር_ጥበበኛ ነው ተሳዳቢውን የምራል።
#ፍቅር_መካሪ ነው ስሜታውዩን ይገስጻል።
#ፍቅር_እሩህሩህ ነው የካደውን ደግሞ ይወዳል።
#ፍቅር_ጤና ነው የህሊና ሰላም ይሰጣል።
#ፍቅር_ቸር ነው የበደሉትን አይበድልም። ©ፍቅር እርግብ ነው ቂም አይዝም።
#ፍቅር_መልካም ነው አይመቀኝም።
#ፍቅር_የተረጋጋ ነው በቶሎ አይቆጣም።
#ፍቅር_የዋህ ነው በደልን አይቆጥርም። ©©©ፍቅር ያሸንፋል©©©
#እስኪ_አንድ_ታሪክ_ልንገራችሁ።
አንድ የዋህ አባት ባንድ ሀገር ይኖሩ ነበር።
የዋህነታቸውን የተመለከቱ
አስራ ሶስት ሽፍቶች ጩቤ፤ሳንጃ፣ጎራዴ በልብሳቸው ውስጥ
ደብቀው የኛን የዋህ ሰው ቤት አንኳኩ።
#እኛም_የዋህ_አባት_የዘመኑ_አብረሃም ይባሉ ነበርና
እንግዶቹን በደስታ
ተቀብለው ወደ ቤት አስገቧቸው።
እንግዶቹን ሲቆጥሯቸው አስራ ሶስት ናቸው ውይ ጌታ ከአስራ
ሁለቱ ሐዋርያት ጋር ወደ ቤቴ መጣልኝ ብለው ደስ አላቸው።
ከዚያም ጌታ የቱ ነው፤ ጴጥሮስ የቱ ነው፤ ዮሐንስ የቱ ነው
እያሉ
#መጠየቅ_ጀመሩና_እግራቸውን_አጥበው፤ ምግብ አቅርበው፤
በቃላቅ በታላቅ
ፍቅር አስተናገዷቸው። ሽፍቶቹ ይህን ሁሉ ደግነት አዩና ልባቸው አራራ ሊገድሏቸው
መተው
#በፍቅራቸው_ተማረኩ፤በእግራቸው ሰር ተንበረከኩ፤ ሀያላን
ጉልበተኛ ቢሆንም
በፍቅር ተሸነፈ። በሽፍትነት የዋኙባትን ይችን አለም ንቀው
የቅድስና በህይወት መኖር ጀመሩ።
"ፍቅር ማነው"?
#ፍቅር_ሀያል ነውጉልበተኛውን ያንበረክካል።
#ፍቅር_ጉልበተኛ ነው ትዕቢተኛውን ትሁት ያደርጋል።
ፍቅር ጠቢበኛ ነው በጥላቻ አይኑ የታወረውን ያበራልና።
#ፍቅር_ታጋሽ_ነው እልኸኛውን ያረጋጋል። ©ፍቅር ታጋሽ ነው የበደለን ያጽናናል።
#ፍቅር_ጥበበኛ ነው ተሳዳቢውን የምራል።
#ፍቅር_መካሪ ነው ስሜታውዩን ይገስጻል።
#ፍቅር_እሩህሩህ ነው የካደውን ደግሞ ይወዳል።
#ፍቅር_ጤና ነው የህሊና ሰላም ይሰጣል።
#ፍቅር_ቸር ነው የበደሉትን አይበድልም። ©ፍቅር እርግብ ነው ቂም አይዝም።
#ፍቅር_መልካም ነው አይመቀኝም።
#ፍቅር_የተረጋጋ ነው በቶሎ አይቆጣም።
#ፍቅር_የዋህ ነው በደልን አይቆጥርም። ©©©ፍቅር ያሸንፋል©©©